ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
“ባለቤቴ በ200 ሰዎች ነው ተቀጥቅጦ የተገደለው” - ተጐጂዎች የደረሰባቸውን አሰቃቂ በደል በአንደበታቸው ይገልፃሉ - መንግስት ይድረስልን፤ ህዝብ መከራችንን ይስማ - መንግሥት አጥፊዎችን ይቅጣልን የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በተለይም በኦሮምያ አካባቢዎች በተከሰተው ሁከትና ግርግር ወደ 200 የሚደርሱ ሰዎች መገደላቸውንና በብዙ…
Rate this item
(1 Vote)
በጣም የታወቀ ምሳሌ ነው- "ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ሽሮ አበድሪኝ"፡፡ ብድር ጠያቂዋ ሴት ማን አለብኝ ባይ ናት፡፡ መበደር የምትፈልገው የሌላትን ቢሆንም፣ የምትፈልገውን ነገር እንደ እሷ ፈላጊ ያለው አይመስላትም፡፡ ብድር ተጠያቂዋም እንዴት ተሞክሮ የሚል መንፈስ የሚታይባት ናት:: እንዲያውም የብድር ጥያቄውን ከንቀትና ከድፍረት…
Rate this item
(4 votes)
በህዝቦች መካከል ለበርካታ ምዕት ዓመታት በተለያየ ደረጃ የነበሩት መስተጋብሮችና መተሳሰሮች የአሸብራቂው የኢትዮጵያ ታሪክ ዋነኛ መሰረቶች መሆናቸው እሙን ነው። ይህ የህዝቦች መተሳሰር ባለፉት ጥቂት አስርተ ዓመታት፣ በሃገሪቱ የተከሰቱትን ከፍተኛ የፖለቲካ ምስቅልቅሎች ለመሻገር ዓቢይ ድርሻ የነበረውና ወደፊትም የሚኖረው መሆኑ አያጠያይቅም። ነገር ግን፣…
Rate this item
(0 votes)
*በእያንዳንዱ ወረዳ ላይ የሥራ ቋንቋ በህዝበ ውሣኔ መወሰን አለበት *ለፌደራሊዝም አወቃቀር ታሪክን መሠረት ማድረግ ያስፈልጋል *ግባችን፤ የበጐ አድራጐት መንግስት መመስረት ነው የተወለደው በአዲስ አበባ ቢሆንም እድገቱና ትምህርቱ ግን ሀረርና ድሬደዋ ነው፡፡ የመጀመሪያ ድግሪውን ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስነ ጽሑፍና ታሪክ…
Rate this item
(1 Vote)
 “ባለቤቴ በ200 ሰዎች ነው ተቀጥቅጦ የተገደለው” - ተጐጂዎች የደረሰባቸውን አሰቃቂ በደል በአንደበታቸው ይገልፃሉ - መንግስት ይድረስልን፤ ህዝብ መከራችንን ይስማ - መንግሥት አጥፊዎችን ይቅጣልን የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በተለይም በኦሮምያ አካባቢዎች በተከሰተው ሁከትና ግርግር ወደ 200 የሚደርሱ ሰዎች መገደላቸውንና በብዙ…
Rate this item
(1 Vote)
• ነገርን የሚያጋግል ሳይሆን የሚያበርድ ሰው ሲገኝ፣ መልካም እድል ነው። እንዳይባክን ብንጠቀምበት ይሻለናል። እስካሁን በተደጋጋሚ እየባከነ፣ ለብዙ ጥፋት ተዳርገናል።• ውዝግቦችና ብሽሽቆች ቀንከሌት እየተግለበለቡ፣ የእርጋታ እድሎች ደግሞ በከንቱ እየባከኑ፣ ስንቱን ጥፋትና ውድመት አስተናገድን? ይብቃን። በትግራይስ?• ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ፣ ነገር ለማብረድ የሚያግዙ…