ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
 በፍ/ቤት የተሰጠ ዋስትና በፖሊስ የሚከለከልበት የህግ አግባብ ይኖር ይሆን? በሠኔ 22 እና 23 ግርግር ተጠርጣሪዎች ላይ የሚቀርቡ ክሶችስ ምን መልክ አላቸው? በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከ600 በላይ ለሚሆኑ የፀረ ሽብር ተከሳሾች ጥብቅና በመቆም በሸብር ክስ ጉዳዮች የዳበረ ልምድ ያላቸውን ጠበቃና…
Rate this item
(1 Vote)
ዴቪድ ብሩክስ የተባለ አሜሪካዊ ጸሐፊ፤ “የዘመናችን የአስተዳደር/የፖለቲካ ካንሰር”፣ በማህበራዊ ሜዲያ የሚነዳ “መንጋ” (Mob) መሆኑን ይነግረናል። የምንኖረው በልዩነት በተሞላ ትልቅ ማኅበረሰብ ውስጥ ነው። በእንደዚህ ዓይነት ሰፊ ልዩነት ባለው ማህበረሰብ ውስጥ ህግና ሥርዓትን ለማስፈን በዋናነት ሁለት መንገዶች መኖራቸውን ይነግረናል - ብሩክስ፡፡ እነሱም…
Rate this item
(8 votes)
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ወደ ሥልጣን መምጣት በኋላ መልካም መሪ ገጥሟታል ብለው ደረታቸውን ነፍተው ለሙግት የወጡ ደጋፊዎቻቸው፣ በተለያዩ ጊዜያትና ሁኔታ እየተዘረሩ አቅጣጫ ሲቀይሩና አንገት ሲሰብሩ ደጋግምን አይተናል፤ በተቃራኒውም እንደዛው። የእኔ አይነቱ አንገት መስበር ብርቁ ያልሆነ “ጨበሬ” ደግሞ ግራ ተጋብቶ መሃል መንገድ…
Rate this item
(5 votes)
ብዙ የስኬት ማሳያዎች አይተናል፡፡ ስራዎችን ለውጤትም ብቃትና ፈተናዎችን የማብቃት አቅም እንዳለን 2012 ይመሰክርልናል፡፡ የዘረኝነት አስተሳሰብንና መዘዞችን መከላከል አለመቻላችን ሃጥያታችንን ይመሰክርብናል - የእውቀት የስነምግባር እጦታችንንየወዳጅነት አደባባይና ለሎች መንፈስ አዳሽ ማዕከላት፣ የስኬት ማሳያዎች ናቸው፡፡ለብዙ ኢንቨስትመንትና ለብዙ ፋብሪካ፣ ለመኖሪያ ቤትና ለትልልቅ ግንባታ እንድንተጋ…
Rate this item
(0 votes)
“ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎች በመጡ ዜጐች የተቋቋመችው አዲስ አበባ በተለያዩ የአስተዳደር ብልሹነቶች ምክንያት ሁሉንም ዜጐች እኩል ተጠቃሚ ማድረግ ሳትችል ቀርታለች” የሚለው የሰሞኑ የአዲስ አበባ የመሬት ወረራና የህገወጥ ኮንዶሚኒየም እደላን የተመለከተው የኢዜማ ሪፖርት፤ “ከቅርብ ወራት ወዲህ በከተማዋ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የመንግስታዊ መዋቅሮች…
Rate this item
(2 votes)
 ጣሊያኖች ኢትዮጵያን ወርረው ለማስገበር በተነሱ ጊዜ፣ እንደ አንድ የጦር መሣሪያ ለመጠቀም ያዘጋጁት፣ ኢትዮጵያዊያንን በዘርና በሃይማኖት ከፋፍሎ፣ እርስ በእርስ በማጋጨት ማዳከም ነበር፡፡ ኦሮሞውንና ሌላውን ሕዝብ በአማራው ላይ እንዲሁም ሙስሊሙን በክርስቲያኑ ላይ እንዲነሳ አድርገዋል፡፡ ክፉዎችና በጠላት ስብከት የተሸነፉ የመኖራቸውን ያህል አስተውለው የተራመዱም…

Follow us on twitter

Due to an error, potentially a timed-out connection to Twitter, this user's tweets are unable to be displayed.