ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
በብሔር ትግል መዘዝ መማዘዝዋለልኝ መኮንንን በሚመለከት ትችት፣ ከዚያም ከዚህም በፌስ ቡክ (ፌዝ ቡክ) የአጭር ርቀት ፈንጅ ይወነጨፋል፡፡ እያንዳንዱ “ፌዝ” በጥሞና ሲታይ፣ ተጻራሪ ወይም የተደበላለቀ ስሜት መስሎ ይታያል፡፡ ግን ሁሉም የሚሽከረከሩት ዋለልኝ መኮንን፣ የብሔር ትግል ተሳትፎ ዳራ ላይ ነው፡፡ ዋለልኝ መኮንን…
Rate this item
(1 Vote)
ሌላው ተወያይ ባለሃብቱ ኢ/ር ፀደቀ ይሁኔ በሰጡት አስተያየት፤ “ኢህአዴግ የሚከተለውን የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ርዕዮተአለም አሸናፊ ሃሳብ ለማድረግ ከፈለገ፣ ጠመንጃውን ወደ ድንበር ልኮ ሃሣቡን ብቻ ቢያቀርብ ጥሩ ነው” ብለዋል፡፡ የብሄርተኝነት አመለካከት በኢትዮጵያውያን መካከል የልዩነት አጥር እየሠራ መሆኑ ምሁራንና ፖለቲከኞች ያሣሳቢ ሲሆን ይህን…
Rate this item
(11 votes)
ካለፉት ሦስት ዓመታት አንስቶ፥ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ወደ ስልጣን እስከመጡበት ጊዜ ድረስ ኢትዮጵያችን ክፉኛ ታማ ከርማለች። ሀገሪቱ ሙሉ ለሙሉ ህመሟ ሽሮ ከተጣባት ክፉ ደዌ ተፈውሳለች ባይባልም፤ እነሆ የጠ/ሚ አብይ ወደ ስልጣን መምጣት በጎ አጋጣሚ ሆኖላት፣ ቢያንስ ከህመሟ…
Rate this item
(0 votes)
· የአብላጫ ድምፅ የምርጫ ስርአት የአምባገነኖች መደበቂያ ነው · ህዝብን ማሸነፍ የሚቻለው በፍቅርና በውዴታ ብቻ ነው በቅርቡ “መግባባት” ፖለቲካዊ እኩልነት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን! በሚል ርዕስ ለበርካታ አመታት ያደረጉት ፖለቲካዊ ምርምር ውጤት መፅሐፍ ፅፈው ለአንባቢያን ያቀረቡት የቀድሞ የኢዴፓ መስራች እና ፕሬዚዳንት እንዲሁም…
Rate this item
(1 Vote)
 ከህሊና በላይ ፍርድን ማን ያቀናል?!ከውቀት ሁሉ ልቆ ከጥልቅ ስሜት ረቅቆ በፍቅር የታነፀየሰላምን ብስራትየፈጣሪን መልዕክትለሰው ማን ያደርሳል?!በእውነት ከህሊና በላይ ምን አለ? ህሊና አይጨበጥም፣ አይዳሰስም፡፡ ስለመኖሩ ግን እናውቃለን - በልቦናችን ወይም በስሜታችን፡፡ ብቻ በሆነ መንገድ ህሊና እንዳለ እንረዳለን፡፡ ህሊና የፈጣሪ ፍርድ ወደኛ…
Rate this item
(1 Vote)
 ከሦስት ዓመት ከስድስት ወር እስር በኋላ ሰሞኑን ክሳቸው ተቋርጦ ከተፈቱት መካከል የቀድሞ የፓርላማ አባል የነበሩትን የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሩን አቶ አግባው ሰጠኝን የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ በአጭሩ አነጋግሯቸዋል፤ ቃለምልልሱ እንደሚከተለው ተቀናብሯል እነሆ፡- የፖለቲካ እንቅስቃሴአግባው ሰጠኝ እባላለሁ፡፡ በ1996 የኢዴፓ- መድህን አባል…