ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
ቃለ ምልልስ የአንድ ዓመት የለውጥ ጉዞ፤ ከየት ወዴት? · አዲስ አበባ የብሔርተኞች የሽኩቻ ማዕከል ሆናለች · ያልተገደበ ዲሞክራሲን የመሸከም ባህል የለንም ባለፈው ሳምንት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት በተካሄደው የአንድ አመት የለውጥ ጉዞ ግምገማ ላይ ሃሳባቸውን ከሰነዘሩ በርካታ ምሁራንና የፖለቲካ ተንታኞች…
Rate this item
(1 Vote)
 ኢሕአዴግ በሕግ የሚመራና የሚተዳደር ድርጅት አይደለም፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሲሞቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትራቸው የነበሩትን አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ በሾመበት መንገድ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ባልተጠበቀ ጊዜ ሥልጣናቸውን በፈቃዳቸው ሲለቁ፣ ምክትላቸውን አቶ ደመቀ መኮንንን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ አልሾማቸውም፡፡ ጠቅላይ…
Rate this item
(6 votes)
ፓርቲ ማቋቋም እንደ ነውር መታየት የለበትም የመጀመሪያ፣ ሁለተኛና ሶስተኛ ድግሪያቸውን ያገኙት በምጣኔ ሀብት ነው፡፡ በምጣኔ ሀብት ባለሙያነትና ተመራማሪነት በበርካታ ሀገር በቀል መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ውስጥ ሠርተዋል፡፡ ባለፉት 8 አመታትም ኑሮአቸውን በውጭ ሀገር አድርገው፣ የሀገሪቱን የፖለቲካና ምጣኔ ሃብት ሁኔታ ሲከታተሉ…
Rate this item
(3 votes)
ህወሃት በአምሳሉ ጠፍጥፎ ሰርቶ እስትንፋስ “እፍ” ያለባቸው የኢህአዴግ እህት ድርጅቶች ካድሬዎች፣ የእውቀት ራስ ህወሃት ብቻ ይመስላቸዋል፤ እርሱ ከሄደበት መንገድ ውጭም ፖለቲካ የሚዘወር አይመስላቸውም። የኢትዮጵያ ህዝብ ወዝውዞ ወዝውዞ ያዛለውን ፈጣሪ ጌታቸውን ህወሃትን ገፍትረው ለመጣል የደፈሩት የህዝብን ክንድ ተማምነው ነበር፡፡ ህወሃት ከወደቀ…
Rate this item
(2 votes)
 ህዝብ ተደራጅቶ አክራሪ ሃይሉን መቅጨት ካልቻለ፣ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የ1960ዎቹን የፖለቲካ ፓርቲዎች ርዕዮተ አለማዊ አሠላለፍ በሚተነትነው “ይድረስ ለባለታሪኩ” የተሰኘ መጽሐፋቸው የሚታወቁትና የኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም የቅርብ ረዳት የነበሩት አቶ ተስፋዬ መኮንን፤ ከሁለት አመት በፊት በአሜሪካ ከአጋሮቻቸው ጋር የመሠረቱት “የአማራ ህልውና ለኢትዮጵያ አንድነት”…
Rate this item
(2 votes)
 • የትግራይና አማራ ህዝቦች ወደ ግጭት እንዲገቡ ማድረግ የለየለት እብደት ነው • በቴሌቶኑ ኢትዮጵያዊ ፍቅርንና አንድነትን የሚያጎላ ድጋፍ ተደርጓል • አዴፓ እና ኦዴፓ ሆድና ጀርባ ሆነዋል የሚባለው ምኞት ነው ከ10 ዓመት በላይ የአማራ ክልላዊ መንግስትን ያስተዳደሩትና ከለውጡ መሪዎች አንዱ የነበሩት…
Page 7 of 98