ነፃ አስተያየት
• ሀገሪቱ ለምርጫ ዝግጁ ነች ብለን እንደ ፓርቲ አናምንም • የህወኃትን የውሸት ፕሮፓጋንዳ ለማፍረስ ነው ጥረታችን • መንግስት ትከሻ መለካካት ውስጥ ሳይገባ እርምጃ ይውሰድ የትግራይ ክልላዊ መንግስት የራሱን ምርጫ አድርጐ መንግስት መመስረቱን በቅርቡ ይፋ አድርጓል፡፡ ፌደራል መንግስቱ በበኩሉ፤ የተመሠረተው ህገ…
Read 2073 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• የታገዱት ሊቀ መንበር የሚያቀርቡት ሃሳብ ኦነግን አይመለከተውም • በዚህ ምርጫ የምንፈልገው፣ የዲሞክራሲ ልምምድ እንዲጀመር ነው በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሳቢያ ተራዝሞ የነበረው 6ኛው አገራዊ ምርጫ ዘንድሮ ይካሄዳል ተብሏል፡፡ በአመራር ውዝግብ ውስጥ የሚገኘው ኦነግ የታገዱት ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ “የሽግግር መንግስት…
Read 10474 times
Published in
ነፃ አስተያየት
"-የዚህ ሂደት የመጀመሪያው ግብ፣ በፖለቲካ ልሂቃኑ መሃከል ለዘመናት ተኮትኩቶ የተገነባውን አእምሮአዊ አጥር (Mental barriers) ማፈራረስ ነበር። ይህንን ግብ፣ በግለሰብ፣ በቡድንና በስብስብ ደረጃ በተካሄዱ በርካታ ውይይቶችና የተግባር ልምምዶች አማካኝነት በአብዛኛው ለማሳካት እንደቻለ መመስከር ይቻላል።--" ላለፉት በርካታ ዓመታት በሃገራችን ያለውን የፖለቲካ መመሰቃቀል…
Read 1970 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ግብጽና ሱዳኝ ከአንድ ስምምነት ሳንደርስ የሕዳሴው ግድብ መሞላት የለበትም ሲሉ የነበሩት እና አሜሪካም የዚህ ሃሳብ ደጋፊ ሆና ግድቡን ከመሙላታቸሁ በፊት መጀመሪያ ከግብጽና ከሱዳን ጋር ተስማሙ በማለት በኢትዮጵያ ላይ ጫና ስታሳድር የቆየችው በእውነት ከስምምነት ለመድረስ ቅንነቱ ኖሯቸው አስበውና ተጨንቀው ሳይሆን፣ ኢትዮጵያ…
Read 1085 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ወዲህ ያለውን ጊዜ ብቻ ወስደን ብናይ፣ የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ‹‹እንቃወማለን›› በሚል ሰበብ፣ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች በተፈጸመ የሰዎች ግድያና የንብረት ማውደም ተግባር እንዲሁም በያዝነው መስከረም ወር 2013 መጀመሪያ ላይ በቤኒሻንጉል ክልል ዳንጉር አካባቢ በተፈጸመ…
Read 6337 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በፍ/ቤት የተሰጠ ዋስትና በፖሊስ የሚከለከልበት የህግ አግባብ ይኖር ይሆን? በሠኔ 22 እና 23 ግርግር ተጠርጣሪዎች ላይ የሚቀርቡ ክሶችስ ምን መልክ አላቸው? በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከ600 በላይ ለሚሆኑ የፀረ ሽብር ተከሳሾች ጥብቅና በመቆም በሸብር ክስ ጉዳዮች የዳበረ ልምድ ያላቸውን ጠበቃና…
Read 465 times
Published in
ነፃ አስተያየት