ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
“--በአጠቃላይ፤ መብት - ከ“ግዴታ ወሰን” ተሻግረን እንዳሻን የምንፈነጭበት ተፈጥሯዊ ወይም ደመነፍሳዊ ፀጋ አይደለም፡፡ የውዴታ ግዴታን በመወጣት የምንጎናጸፈው ትሩፋት ነው፡፡--” የዛሬ ሳምንት በዚሁ ርዕስ ስር በቀረበው ክፍል አንድ ጽሑፍ፣ ስለ መብት ምንነትና ስለ ሰብአዊ መብት ዘርፎች አጠር ያለ ማብራሪያ መቅረቡ ይታወሳል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
- ቤተ ክርስቲያኗ ቦታዎችን በወረራ አትይዝም - ከሁሉም የእምነት ተቋማት በጋራ ለመስራት እቅድ አለን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰማዕተ ጽድቅ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ስም በሚንቀሳቀሰው ጴጥሮሳውያን የቤተ ክርስቲያን መብትና ጥቅም አስከባሪ ማኅበር (ጴጥሮሳውያን ኅብረት) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች…
Rate this item
(2 votes)
- ‹‹ዐቢይን የደገፍኩት መዝኜ አስተውዬ ነው›› - ምርጫውን ለማካሄድ መጀመሪያ አንድ መሆን ይፈልጋል - ሕዝቡን ከፋፋይ ንግግር ከልሂቃኑ አይጠበቅም ከፖለቲካ ራሳቸውን አግለው በጡረታ ላይ የሚገኙት የቀድሞ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪና የአዋሽ ባንክ መስራች አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሰሞኑን ድንገት በጠ/ሚኒስትሩ የድጋፍ ሰልፍ…
Saturday, 22 February 2020 10:54

ምርጫ 2012 190 ቀናት ቀረው

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በሥራ ውጥረትና በጊዜ እጥረት የተከበበው ምርጫ ቦርድ - የምርጫ አስፈፃሚ ኤክስፐርቶችን ማግኘት አስቸጋሪ ነው - ህዝብን ለብጥብጥና ግጭት የሚዳርጉ የምርጫ ቅስቀሳዎች እንዴት ይታያሉ? - የምርጫ ቦርድ የምርጫ ማስፈፀሚያ ባጀት ምን ያህል ነው? ስም፡- ሶሊያና ሽመልስ ገ/ሚካኤልየትውልድ ቦታ፡- አዲስ አበባዕድሜ፡- 33የጋብቻ…
Rate this item
(7 votes)
- ኢህአዴግን መቀመቅ ከከተቱት ሰዎች አንዱ ነኝ - ተቃውሞ የማደርገው ሽግግሩን ለማሳካት ነው - በምርጫው ማንም ያሸንፍ ከሁሉም ጋ አብሮ ለመስራት ዝግጁ ነን - ህወኃት ቢሄድም የኢህአዴግ ስርዓት ቀጥሏል ለበርካታ አመታት በአገሪቱ የነበረውን ስርዓት በመቃወም ከፍተኛ ትችቶችን በማህበራዊ ሚዲያ ሲሰነዝር…
Rate this item
(3 votes)
“አሁን በሥልጣን ላይ ያለው የሀበሻ መንግሥት ከምን ጊዜውም የተሻለ ነው:: ዘሩ ከምኒልክና ከኃይለሥላሴ ስላልሆነ ለእኛ ለአረቦች በጣም ቅርብ ነው፡፡ ሆኖም ግን መሠረቱ በቁጥር አናሳ ከሆነው ከትግራይ ብሔረሰብ የመጣ ስለሆነ በሥልጣን ለመቆየት እድሉ አስተማማኝ አይደለም፡፡ እኛም እድሜው አጭር ይሆናል የሚል ግምት…