ነፃ አስተያየት
“ግድብ በእስልምና ኃይማኖት እንዴት እንደሚታይ በአንድ ወቅት ለማየት ሞክሬ ነበር፡፡ ነብዩ ሞሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) አንድ ሰው፣ ውኃ እኔ ጋ አለ፤ ገድቤ እጠቀምበታለሁ ሲል፣ ከእኔ በታች ያለው ሰው አትገደብ አለኝ አላቸው፡፡ ገድብና ተጠቀም፤ ገድበህ አታስቀርበት፤ ከተጠቀምክ በኋላ ልቀቅለት አሉት፡፡ ሰውየው እንዴት እንደዚህ…
Read 2657 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ምሳሌያዊትዋ የገነት ዛፍ፣ የእውነትና የእውቀት ዛፍ፣ የሥነ ምግባርና የበረከት ዛፍ፣ ጣፋጭ የሕይወትና የክብር ዛፍ ናት፡፡ እነዚህን ማክበር ነው - የሰው አለኝታና ዋስትና፣ የሰው አልፋና ኦሜጋ፡፡ እነዚህን የሚያጠወልጉ፣ የሚገዘግዙና የሚገነድሱ ናቸው - የሆረር ታሪክ 3 መሰረታዊ ባህሪያት፡፡ እነዚህን ጠንቅቆ ማወቅ ለዘወትር…
Read 938 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ለሰው ዘር ያንሰዋል፡፡ ኮሮና ላይ ቆመህ ዘር ይታይሃል ወይ? ኮሮና ላይ ቆመህ አፍ መፍቻህ ምንድነው? አፍ መፍቻህ ጤና ነው…. አፍ መፍቻህ ምግብ ነው… ስለዚህ የኮሮናን ጉንፋን እንኳ ተቋቁመው መጉላት ከማይችሉ የዘር ግርግሮች እራሳችንን እንጠብቅ፡፡” ራሱን አልፍሬድ አድለር ብሎ የሚጠራው ታላቅ…
Read 2444 times
Published in
ነፃ አስተያየት
‹‹እንደ አሜሪካ አትቅለል›› - የሚለው አባባል የሰሞኑ የአዲስ አበባ ወጣቶች የቁጣ መግለጫ ሆኖ እያገለገለ ነው:: አሜሪካ በኢትዮጵያ ጉዳይ ስትቀል የመጀመሪያዋ አይደለም። የሸጠችለትንና የኢትዮጵያ መንግሥት ገንዘቡን ሆጭ አድርጎ የከፈለበትን የጦር መሣሪያ በመቋዲሾው የኢትዮጵያ ድንበር የጀኔራል ሲአድ ባሬ ጦር እንዲደፈር አድርጋለች፡፡ ይህ…
Read 10296 times
Published in
ነፃ አስተያየት
505 አባላት ባሉት “ሸንጐ” የሚመራ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው ያዘጋጁት ፕሮፖዛል ጠቁመዋል፡፡ የሁለት ዓመት ቆይታ የሚኖረውና ከገዥው ፓርቲ በሚመረጥ ጠ/ሚኒስትር የሚመራ “ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግስት” የሚል ስያሜ ያለው የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ሃሳብ ያቀረቡት አቶ ልደቱ፤…
Read 2612 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ግብፅ፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ደቡብ ሱዳን በጋራ የመሰረቱትን የናይል ትብብር መድረክ የምስራቅ ናይል ጽ/ቤት ይመራሉ፡፡ ‹‹የናይል ትብብር መድረክ›› ትብብርን የሚያጠናክሩ ወሰን ተሻጋሪ ፕሮጀክቶች የመለየትና የማዘጋጀት እንዲሁም ለአገራቱ የማቅረብ ስራ ይሰራል፡፡ መድረኩ ካዘጋጃቸው የትብብር ፕሮጀክቶችም መካከል የሱዳንና ኢትዮጵያ የሀይል አቅርቦት፣ የመስኖ ፕሮጀክቶች…
Read 14067 times
Published in
ነፃ አስተያየት