ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
- እንደ በሽታ ወረርሽኝ - የኢኮኖሚ ቀውስም ለኢትዮጵያ በጣም አደገኛ ነው፡፡ - በ60ዎቹ ዓ.ም በተፈጠረው የነዳጅ ቀውስ ላይ፣ ድርቅና ረሃብ ተደርቦ፣ ስንት ጥፋት አስከተለ? ስንቱን መከራ አባባሰ? - የ77 ዓ.ም ረሃብ ብዙዎችን ቀጥፎ፣ የ82 ድርቅ ታከለበት፡፡ ችግር ከፋ፡፡ አገር ተሰንጥቃ…
Rate this item
(2 votes)
* ኮሮና በፖለቲካ አስተሳሰባችን ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም * የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የአገር ህልውናን የሚፈታተን ጉዳይ ነው ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር የወቅቱ አንገብጋቢ ጉዳይ በሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዙሪያ ሰሞኑን ውይይት አድርገዋል፡፡ ጠ/ሚኒስትሩና የአገሪቱ ፖለቲከኞች…
Rate this item
(2 votes)
ከዘጠኝ ዓመት በፊት መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ታላቁ የሕዳሴ ግድብ፣ ጉባ መሬት ላይ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በይፋ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በገለጡበት ዕለት በቦታው ከነበሩት ጋዜጠኞች አንዱ ነበርኩ፡፡ አስቀድሜ እንኳን አደረሳችሁ እላለሁ፡፡ ለነገሩ በዚያን ቀን የግድቡ ሥራ ተጀመረ እንበል…
Rate this item
(2 votes)
- ተቋማችን ‹‹የኮሮና መድሃኒት ሰው ነው›› የሚል ንቅናቄ ጀምሯል - መንግሥት ሥራው በሽታውን መዋጋት ብቻ ነው መሆን ያለበት - ከፍተኛ የመከላከያና የህክምና መስጫ ቁሳቁስ ችግር አለ በሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ የሚመራው ‹‹የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ›› ከምሁራን፣ ታዋቂ ሰዎችና…
Rate this item
(4 votes)
ግልጽ ደብዳቤ ለኢንጅነር ታከለ ኡማ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡርነትዎ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተሾሙ ጊዜ ጀምሮ በከተማዋ የተጠራቀመውን ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመቅረፍ እያደረጉት ያሉትን አርአያነት ያለው ተግባር በከፍተኛ አድናቆት ነው የምንመለከተው። ይኸን አበረታች ጅምር ዳር…
Rate this item
(1 Vote)
በሽታውን ለመቆጣጠር አቅማችን የሚችለው ቤት የመዋል እርምጃ መውሰድ ብቻ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ፤ ከምርጫው በፊት የሽግግር መንግስት መቋቋም አለበት የሚል ሞጋች ሃሳብ ማቀንቀን የጀመሩት አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው፤ የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ አገራዊ ምርጫው መራዘሙን በተመለከተ ምን ይላሉ? ፖለቲካዊ…