ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
የኢዜማ የቅድመ - ምርጫ ማስጠንቀቂያና ማሳሰቢያ ሥርዓት ዓልበኝነት ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች - የሥልጣን ጥመኞች የኢትዮጵያ ዜጐች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሁለት አመት ገደማ ያስቆጠረውን የለውጥ ሂደት በገመገመበት ሪፖርቱ የቀጣዩ ምርጫ ሀገራዊ ፋይዳና በሀገሪቱ የተደቀኑ ያላቸውን አደጋዎች ለኢትዮጵያ ህዝብ በዝርዝር አድርሷል -…
Rate this item
(2 votes)
- በዓመት፣ 135ሺ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በስደት ወደ የመን ገብተዋል (በጦርነት ወደታመሰችው የመን)፡፡ - በየዓመቱ፣ 110ሺ ኢትዮጵያውያን ከሳውዲ አረቢያ እየተባረሩ ነው፡፡ (የዋሺንግተን ፖስት ዘገባ)፡፡ በአዲስ አበባ፣ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ተማሪዎች፣ ያለ ምግብ እርዳታ፣ መማር አይችሉም? ብዙ የከተማዋ ነዋሪዎች፣ በከባድ ድህነት ምንኛ…
Rate this item
(3 votes)
“--በአጠቃላይ፤ መብት - ከ“ግዴታ ወሰን” ተሻግረን እንዳሻን የምንፈነጭበት ተፈጥሯዊ ወይም ደመነፍሳዊ ፀጋ አይደለም፡፡ የውዴታ ግዴታን በመወጣት የምንጎናጸፈው ትሩፋት ነው፡፡--” የዛሬ ሳምንት በዚሁ ርዕስ ስር በቀረበው ክፍል አንድ ጽሑፍ፣ ስለ መብት ምንነትና ስለ ሰብአዊ መብት ዘርፎች አጠር ያለ ማብራሪያ መቅረቡ ይታወሳል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
- ቤተ ክርስቲያኗ ቦታዎችን በወረራ አትይዝም - ከሁሉም የእምነት ተቋማት በጋራ ለመስራት እቅድ አለን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰማዕተ ጽድቅ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ስም በሚንቀሳቀሰው ጴጥሮሳውያን የቤተ ክርስቲያን መብትና ጥቅም አስከባሪ ማኅበር (ጴጥሮሳውያን ኅብረት) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች…
Rate this item
(2 votes)
- ‹‹ዐቢይን የደገፍኩት መዝኜ አስተውዬ ነው›› - ምርጫውን ለማካሄድ መጀመሪያ አንድ መሆን ይፈልጋል - ሕዝቡን ከፋፋይ ንግግር ከልሂቃኑ አይጠበቅም ከፖለቲካ ራሳቸውን አግለው በጡረታ ላይ የሚገኙት የቀድሞ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪና የአዋሽ ባንክ መስራች አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሰሞኑን ድንገት በጠ/ሚኒስትሩ የድጋፍ ሰልፍ…
Saturday, 22 February 2020 10:54

ምርጫ 2012 190 ቀናት ቀረው

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በሥራ ውጥረትና በጊዜ እጥረት የተከበበው ምርጫ ቦርድ - የምርጫ አስፈፃሚ ኤክስፐርቶችን ማግኘት አስቸጋሪ ነው - ህዝብን ለብጥብጥና ግጭት የሚዳርጉ የምርጫ ቅስቀሳዎች እንዴት ይታያሉ? - የምርጫ ቦርድ የምርጫ ማስፈፀሚያ ባጀት ምን ያህል ነው? ስም፡- ሶሊያና ሽመልስ ገ/ሚካኤልየትውልድ ቦታ፡- አዲስ አበባዕድሜ፡- 33የጋብቻ…
Page 13 of 116