ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
“ኪነጥበብ ትልቅ ሰው አጥታለች” (አርቲስት ታደለ ገመቹ) ከሀጫሉ ጋር የተዋወቅነው የመጀመሪያ አልበሙን እንዳወጣ ነበር፡፡ የመጀመሪያ አልበሙን ስሰማ ባለ ትልቅ ተሰጥኦ መሆኑን ለማወቅ ችያለሁ፡፡ ከዚያ በኋላም ብዙ ሥራዎችን በብዙ መድረኮች ላይ አብረን ሰርተናል፡፡ አንድ ሰው ካለፈ በኋላ ብዙ ይባልለታል ይደጋገማልም፤ አሁንም…
Rate this item
(1 Vote)
- በሆቴሉ ግቢ ቆመው የነበሩ 10 መኪኖች ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል - እንግዶቻችን ምንም ሳይሆኑ በሰላም በመውጣታቸው እንደ ትልቅ ዕድለኝነት ነው ያየነው ባለፈው ሰኔ 22 እውቁና ተወዳጁ የኦሮምኛ አቀንቃኝ ሀጫሉ ሁንዴሳ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ ማለፉን ተከትሎ፣ አዲስ አበባን…
Rate this item
(0 votes)
 ጣሊያኖች ኢትዮጵያን ለመውረርና ለማስገበር በተነሱ ጊዜ ሶስት ዋናዋና ነገሮችን ጐን ለጐን አጠንክረው በማካሄድ ላይ ነበሩ:: አንደኛው በሀገራቸው የሠሩት ነው:: እንደ ሚኒሽርና አልቤን ያሉ ጠብመንጃዎች ውጤታማ እንዲሆኑ፣ የተኩስ ርቀታቸውና ጥራታቸው እንዲሻሻል አድርገዋል፡፡ በቢሊየን የሚቆጠር ጥይት፣ በብዙ መቶ ሺህ ቶን የሚገመት ልዩ…
Rate this item
(3 votes)
የአንዳንድ ሰው ልዩ ብቃት፣ ግምታችንን የሚጥስ ደመናውን የሚሻገር “ሰማይ ጠቀስ” እየሆነ፤ ለእይታ ይጋረድብናል:: ከየት ተነስቶ፣ በየት በኩል፣ እንዴት ሽቅብ እንደመጠበቀ፣ በቅጡ ለመገንዘብ ያስቸግረናል፡፡ ከመሃላችን ሆኖም፣ በአንድ ክፍል አብሮን ተምሮ፣ ሰፈር መንደራችን ውስጥ አድጐ፣ በጉርብትና በስራ ቦታ ከአጠገባችን እያየነውም እንኳ፣ የብቃት…
Rate this item
(2 votes)
*የሽምግልና እሴታችንን ለምን አንጠቀምበትም ብለን ነው የተሰባሰብነው *አሉታዊ እሳቤዎችን እየቀነስን፤ አዎንታዊ እሳቤዎችን ማጎልበት አለብን *ሁላችንም በጥቂቱ ከራሳችን ጋር ሱባዔ መግባት ያስፈልገናል *መንግሥት የሽምግልናን ወጪ መቼም ሸፍኖ አያውቅም የኢትዮጵያ የአገር ሽማግሌዎች መማክርት ላለፉት 15 ዓመታት የተለያዩ የሽምግልና ጥረቶችን አድርጓል፡፡ ምን ያህሉ…
Rate this item
(0 votes)
የሶማሌ ክልላዊ መንግስት የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሆነው ከተሾሙ ገና አንድ ወራቸው ነው፡፡ አቶ አሊ በደል መሐመድ ይባላሉ፡፡ የመጀመሪያ ድግሪያቸውን በአንትሮፖሎጂ ከጐንደር ዩኒቨርስቲ፣ ሁለተኛ ድግሪያቸውን በኢጁኬሽናል ሊደርሺፕና ማኔጅመንት ከሃሮማያ ዩኒቨርስቲ አግኝተዋል፡፡ ላለፉት 10 ዓመታት መንግስታዊ ባልሆኑ ዓለምአቀፍ ተቋማት ውስጥ ሰርተዋል፡ የአዲስ…
Page 12 of 122