ነፃ አስተያየት
• ከሩብ በላይ የ3ኛ ክፍል ተማሪዎች፣ አንዲት ቃል ማንበብ አይችሉም። ከመንግስት በጀት ውስጥ ግን፣ ከሩብ በላይ ለትምህርት ይመደባል። • የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ቁጥር፣ ከ2000 ዓ.ም ወዲህ በ33% ጨምሯል። ያኔ፣ 15 ሚሊዮን ተማሪዎች ነበሩ። ዓምና 20 ሚሊዮን። • የመምህራን ቁጥር ግን፣…
Read 208 times
Published in
ነፃ አስተያየት
"--ሁለተኛው የህገመንግሥታዊ ሥርዓቱ ፈተናዎች ምንጭ በፌደራል ህገመንግሥቱና በክልል ህገመንግሥታት መካከል ሆነ ተብሎ የተራመደው የህግ ይዘት መጣረስና አለመጣጣም ነው። ይህም በአብዛኛው የሚያያዘው በክልሎች ደረጃ ገኖ ከተራመደው የአብዮታዊ ዲሞክራሲ የፖለቲካ አመለካከት ጋር ነው።-" የዚህ ጽሁፍ መነሻ፣ ‘አንቀጽ 39፣ ይቅር ወይስ ይኑር’ በሚል…
Read 2425 times
Published in
ነፃ አስተያየት
(ክፍል - 2) የይዘት ዳሰሳየይዘት ዳሰሳውን መልክ ለማስያዝ እንዲሁም የአንባቢንም ስራ ለማቅለል የእነዚህን ሁለት መጽሐፍት ዳሰሳ በአንድ መሰረታዊ ቁም ነገር ዙሪያ ማድረግ ተገቢ ነው። እንዴት ሁለት መጽሐፍት በአንድ መሰረታዊ ቁም ነገር ዙሪያ ማድረግ ይቻላል ለምትሉ፤ መልሴ እነሆ።እነዚህ ሁለት መጽሐፍት ከርእሳቸው…
Read 168 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• “አስታውስ፣ ሰው እንጂ አምላክ አይደለህም” ካሉ በኋላ፣ “ግን፣ ሰው ክቡር ነው” ብለው ቢጨምሩበት መልካም ነበር። • “አትርሳ፣ አመፅ ከችግር ይወለድ እንደሆነ እንጂ፤ መፍትሔን አይወልድም”። (ተከታይ ቢበዛልህም እንኳ)! • መፍትሔ ያለው፣ ከሰው ዘንድ ነው። አእምሮን በቅንነት ሲጠቀምና ለሥራ ሲተጋ፤ ነገርን…
Read 7451 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ውድ አንባቢያን፡- ይህ ጽሁፍ፤ ቅዳሜ መጋቢት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ሆሄ የስነ ጽሁፍ ሽልማት ድርጅት፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው የዶ/ር ዐቢይ አህመድን “የመደመር መንገድ” (2013) የተሰኘውን መጽሐፍ ለመዳሰስ በከፊል የተዘጋጀ ነው። ጽሁፉ ረጅም በመሆኑ በዝግጅቱ ላይ ያቀረብኩት በጣም አነስተኛውንና ወሳኙን…
Read 481 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• የሃይማኖት አባቶች ሥራቸውን ቢሰሩማ ምስቅልቅሉ ባልተፈጠረ ነበር • የልሂቃኑ የተዛቡ ትርክቶች እያገዳደሉን ነው • ሃዘን የማንሰማበት፣ ደም የማይፈስበት ጊዜ እየናፈቀን ነው • በውጭ ጠላት የምንደፈረው ንከፋፈልና ስንለያይ ነው መምህር ታዬ ቦጋለ የታሪክ ባለሙያና የማህበረሰብ አንቂ ናቸው፡፡ በማህበራዊ ሚዲያና በተለያዩ…
Read 1839 times
Published in
ነፃ አስተያየት