ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
• የተሻሻለው የሽብርተኛ አዋጅ አጥፊዎችን ለይቶ ለህግ የሚያቀርብ ነው • ማንኛውም ህግ ቅንነትን ይፈልጋል፤ በቅንነት መተርጎም አለበት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በአዲሱ የፀረ ሽብር አዋጅ መሰረት፤ በሽብርተኛነት ተፈርጀዋል፡፡ ድርጅቶቹ በሽብርተኝነት መፈረጃቸውን በተመለከተ ብዙዎቹ የተቃዋሚ ፓርቲዎችና የህግ ባለሙያዎች ሲደግፉት፣ የተቃወሙትም አልጠፉም፡፡ ለመሆኑ…
Rate this item
(2 votes)
"--ምንም እንኳን ይህንን ሁኔታ በመቀየሩ ረገድ በሥልጣን ላይ ያለው ፓርቲ ግንባር ቀደም ሃላፊነት ያለበት ቢሆንም፣ በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ማህበራዊ ቀስቃሾችና የፖለቲካ ተንታኞች፣ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ፣ ለሁኔታዎች መባባስ የሚያደርጉትን አስተዋጽኦ መመርመር ይጠበቅባቸዋል።--" “ውጊያውን አሸንፎ በጦርነቱ መሸነፍ” (Winining the battle but losing…
Rate this item
(1 Vote)
 እስካሁን ወደ 28 ሚ. ገደማ መራጮች ተመዝግበዋል ፓርቲዎች ከቀረበላቸው የሚዲያ የአየር ሰዓት 54% ብቻ ነው የተጠቀሙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመጪው ግንቦት ወር ላይ ለማካሄደው 6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ቀንን ማራዘሙ ይታወቃል። ምን ውጤት ተገኘ? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ…
Rate this item
(0 votes)
"--የአፍሪካ ምሁራን ተሰባስበው ለዚህ ጥያቄ መልስ ሰጥተዋል። “የአፍሪካ ህልውና የአፍሪካ ስልጣኔና የአፍሪካ ገናናነት፣ አፍሪካዊ የፍልስፍና መሰረት ከሌለው እውን ሊሆን አይችልም። በነጮች ፍልስፍና አፍሪካን መገንባት አይቻልም።” ፍልስፍና ፍለጋ እየባዘኑ ናቸው። ይህን አፍሪካዊ ፍልስፍና ፍለጋ አይናቸውን ወደ ኢትዮጵያ እያማተሩ ነው።--" (ክፍል -4)ዶ/ር…
Rate this item
(0 votes)
እንደ መንደርደሪያየአግድሞሽ የቁጥጥርና ሚዛን (check and balance) ሥርዓት፣ የዴሞክራሲያዊ ግንባታ ምሰሶ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ይህን ጤናማ የሥልጣን ክፍፍል፣ በማይናወጥ መሠረት ላይ በማጽናቱ ረገድ፤ ትልቁን ድርሻ የሚጫወተው ደግሞ ሚዲያ ነው፡፡ የሥነ መንግሥት ንድፈ ሐሳባውያን፣ ዘርፉን «በአራተኛ መንግሥትነት» ይፈርጁታል፡፡ እውቁ አሜሪካዊው የዴሞክራሲ አባት…
Rate this item
(1 Vote)
(ክፍል -3)ያለ መደመር ያለፉት ዘመናት፣ መጪው ዘመን በመደመር እይታየኢትዮጵያ መንግስታት “የሃገሪቱን ችግር እናቃልላለን” በሚል ፖሊሲዎች ነድፈዋል። ተቋማት ገንብተዋል ወይም ለመገንባት ሞክረዋል። የሰው ሃይል አሰልጥነዋል። “ሃገር ለማዘመን፣ ድህነት ለመቅረፍ፣ ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ገናናነቷ ለመለስ” በሚል ብዙ ነገር ለማድረግ ሞክረዋል። ሁሉም በአንድ…
Page 10 of 131