ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
“ማን ያሸነፋል?” የሚለውን ጥያቄ ሳነሳ፣ “ማን በለጠ?”፣ “ማን ቀናው?” በሚል ትርጉሙ ማለቴ ነው። ማን ማንን ድባቅ መታ? ማን በማን ኪሳራ አተረፈ? በሚል ትርጉሙ ባናስበው ጥሩ ነው። የአትሌቲክስና የእግርኳስ፣ የስራና የጨረታ ውድድርን ማሰብ ትችላላችሁ። እነዚህ ውድድሮቹ ውስጥ፣ አሸናፊና ተሸናፊ ማለት፣ መቺ…
Monday, 24 May 2021 00:00

እጣ እና ምርጫ

Written by
Rate this item
(0 votes)
• የፖለቲካ ምርጫ፣ በውድድርና “በድምጽ ብልጫ”? ወይስ በማያከራክር “ገለልተኛ እጣ”? የምርጫ ክርክርና ውድድር፣ አልቻልንበትም። • ይሄኛውና ያኛው ጎራ፣ እንደየአቅሙ ጦርና ጥፍር ወድሮ፣ እርስ በርስ የሚናቆሩበት የሚጠፋፉበት ውድድር ሆኖብናል። • የምርጫ ፉክክር ማለት፣ አንዱ ሌላውን ከርክሮ፣ በእንጭጩ ቆርጦ ለመጣል ወይም ገንድሶ…
Rate this item
(3 votes)
ይህን ደብዳቤ ልፅፍላችሁ የተገደድኩት የሃገራችን ሁኔታ ስለ አሳዘነኝና ስለ አሰጋኝ ዝም ብዬ ለማየት ህሊናዬ ስለ አልፈቀደልኝ ነው። የሃገራችንን የውስጥ ሁኔታ ስመለከተው በዘር-ተኮር ጥላቻና በፖለቲካ ላይ በተንተራሰ የደም መፍሰስና መፈናቀል የታወከ ነው። እንደምታውቁት ቀደም ሲል ከጋምቤላ አኝዋክ ወገኖቻችን ጀምሮ፣ በጉራ ፈርዳ፣…
Rate this item
(7 votes)
 ከጥቂት ሳምንታት በፊት፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ‘6ኛው ሃገራዊ ምርጫ እና የምሁራን ሚና’ በሚል ርዕስ ያንድ ቀን ውይይት አዘጋጅቶ ነበር። ይህ መድረክ፣ የጋራ ምክር ቤቱ በወቅቱ የሃገራችን ፈተናዎች ላይ ካዘጋጃቸው ተከታታይ መድረኮች አንዱ ነው። ለዚህም፣ የምክር ቤቱ አመራር…
Rate this item
(3 votes)
“የብልጽግና ርዕይ” ተብለው የቀረቡ ሶስት ዋና ዋና ነጥቦች እነሆ። ረዣዥም ዓረፍተ ነገሮች ቢሆኑም፣ ለአፍታ ታግሰን እናንብባቸው።1ኛ ነጥብ፣ “አቅምን ተጠቅሞ ኑሮን ማደላደልና መገንባት” የሚል ሀሳብ ይዟል።“የምናልመው የኢትዮጵያ ብልጽግና፣... ቁሳዊ፣ ሰብአዊ፣ እና የማይዳሰሱ ማህበራዊ ሀብቶቻችንን አቀናጅተን በማነፅ የምንፈጥረው አቅም፤… ያም አቅም በተራው…

Page 9 of 131