ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
ማስፈንጠሪያሽብርተኛው የሕወሓት ቡድን፣ አፈር ልሶ ተነስቶ፣ መጠነ ሰፊ ጥቃት በመክፈት፤ ለዜጎች ሞትና መፈናቀል መንስኤ መሆን ከጀመረ፣ ሰነበተ፡፡ ከማእከላዊው መንግሥት ጋር የሚተካከል ወታደራዊ ቁመናን ይዞ፤ ሦስት ሳምንት በቅጡ እንኳን መገዳደር ሳይችል፣ አከርካሪውን የተሰበረው ድርጅት፣ እንዴት ዳግም የሥጋት ምንጭ ሊሆን እንደቻለ ለብዙዎች…
Rate this item
(1 Vote)
 • በ1 ሜትር ውፍረት፣ በ4 ሜትር ቁመት፣ ኢትዮጵያን ዞሮ የሚመለስ ግንብ ቢኖር አስቡት። ለዚህ የሚበቃ ኮንክሪትና ድንጋይ ነው - ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የዋለው። እንዲያውም ይተርፈራል • ፋልኮን ሄቪ የተሰኘው ሮኬት፣ ከምድር ለመምጠቅ 4,000 ኩንታል ነዳጅ ይጠቀማል። ግማሽ ሚሊዮን ሊትር ቤንዚን…
Rate this item
(0 votes)
• በስሜት ህሊናው ለተጋረደበት አገርና እልህ ለተጠናወተው ፖለቲካ፣ ጥሩ ምክር የያዘ ድንቅ ትረካ ነው - ከመከራ የሚያድን የቅንነት ምክር (በሃይማኖታዊ ሳይሆን በዓለማዊ ትርጉሙ)። ዮሃንስ ሰ “የጌታ ቃል፣ ወደ አሚቴ ልጅ ወደ ዮናስ፣ እንዲህ አለ። ተነስ፣ ወደ ነነዌ፣ ወደ ታላቋ ከተማ…
Rate this item
(1 Vote)
 ግብፆች ስለ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ባሰቡና በተናገሩ ቁጥር የሚገልጹት “ግብፅ በአረብ አብዮት እየተናጠች ባለችበት ጊዜ ውስጥ ባይሆን ኖሮ ኢትዮጵያ የታላቁ የህዳሴ ግድብን ሳታስፈቅደን አትጀምርም ነበር” እያሉ ነው። ይህን የሚሉት ኢትዮጵያ ቱኒዝያ ላይ የዐረብ አብዮት እንዲቀጣጠል እንዳላደረገች ሁሉ ግብፅም እንዲገባ እንዳላደረገችው…
Rate this item
(2 votes)
• የተሳኩና ያልተሳኩ ምኞቶች፣ የከሸፉና ያልከሸፉ አደጋዎች! ለአገር ሰላም፣ ለዜጎች ሕይወትና ለብልፅግና የተወጠኑ እቅዶቻችንና መልካም ምኞቶቻችን፣ ምን ያህል ተሳክተዋል?በአንድ በኩል፣ የሕዳሴ ግድብ አስደሳች የስኬት ጉዞ አለልን። በሌላ በኩል ደግሞ የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት ከባድ ሸክም አለብን።ለአምስት ዓመታት እየተባባሰ የነበረው የአገራችን…
Rate this item
(0 votes)
ከምርጫው ምን አተረፍን ?ከምርጫው ያተረፍነው ነገር ቢኖር የነበረው አገዛዝ የስልጣን ዘመኑ አልቆ ስለነበር "ያልተመረጠ መንግስት ነው እያስተዳደረ ያለው" የሚሉ አስተያየቶችን ያስቀረ መሆኑ ነው፡፡ ሃገር ቢያንስ በህጋዊ አካል እየተመራች ነው፡፡ በዚህም ሲናፈስ የቆየውን ብዥታ አስቀርቷል፡፡ ሌላው በርካታ ተወዳዳሪ የነበርን ፓርቲዎች በምርጫው…
Page 6 of 131