ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
 (ኢ/ር ዘለቀ ሬዲ፤ የህብር ኢትዮጵያ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ) የሃጫሉን ግድያ ስንመለከት የተቀነባበረና የታቀደ ስለመሆኑ ብዙ ማሳያዎች አሉ፡፡ ሃጫሉ ለምን ተመረጠ ስንል ደግሞ፣ ልጁ የዚህ አገር ጀግናና ተጽእኖ ፈጣሪ በመሆኑ ትልቅ ቀውስ ሊያስነሳ እንደሚችል በደንብ ያውቃሉ፡፡ ይህንን ብጥብጥና አለመረጋጋት ለመፍጠር…
Rate this item
(0 votes)
“መንግስት የአርቲስቱን ግድያ እንደ አንደ ሰው ግድያ ሊመለከተው አይገባም” (አቶ ቶማስ ታደሰ፤ የህግ ባለሙያ) የአርቲስት ሃጫሉ የግድያ ሁኔታ አንድምታው ብዙ ነው፤ ልጁ ካለው ታዋቂነት፣ ተቀባይነትና ተጽእኖ ፈጣሪነት አንፃር ትልቅ የሚባል ነው፤ ያሳደረውም ተጽእኖ ቀላል አይደለም፡፡ ከዚህ አንፃር በህልፈቱ አዝነናል፤ ነገር…
Rate this item
(0 votes)
 - “ብዙ ነገሩ ከቦብ ማርሌይ ጋር ይመሳሰላል” (አርቲስት ፀጋዬ ደንደአ) ሀጫሉን የማውቀው ከልጅነቱ ነው፤ አምቦ አንድ አካባቢ ነው ኑሯችን፤ ከመተዋወቅ ባለፈ የቅርብ ዘመዴም ነው። በቤተሰብ ደረጃ ያሳደግነው ልጅ ነው። ሰኞ ምሽት 3፡00 አካባቢ ነው የተደወለልን፤ ከዚያ በኋላ ወዲያውኑ ወደ ጳውሎስ…
Rate this item
(0 votes)
“ኪነጥበብ ትልቅ ሰው አጥታለች” (አርቲስት ታደለ ገመቹ) ከሀጫሉ ጋር የተዋወቅነው የመጀመሪያ አልበሙን እንዳወጣ ነበር፡፡ የመጀመሪያ አልበሙን ስሰማ ባለ ትልቅ ተሰጥኦ መሆኑን ለማወቅ ችያለሁ፡፡ ከዚያ በኋላም ብዙ ሥራዎችን በብዙ መድረኮች ላይ አብረን ሰርተናል፡፡ አንድ ሰው ካለፈ በኋላ ብዙ ይባልለታል ይደጋገማልም፤ አሁንም…
Rate this item
(1 Vote)
- በሆቴሉ ግቢ ቆመው የነበሩ 10 መኪኖች ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል - እንግዶቻችን ምንም ሳይሆኑ በሰላም በመውጣታቸው እንደ ትልቅ ዕድለኝነት ነው ያየነው ባለፈው ሰኔ 22 እውቁና ተወዳጁ የኦሮምኛ አቀንቃኝ ሀጫሉ ሁንዴሳ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ ማለፉን ተከትሎ፣ አዲስ አበባን…
Rate this item
(0 votes)
 ጣሊያኖች ኢትዮጵያን ለመውረርና ለማስገበር በተነሱ ጊዜ ሶስት ዋናዋና ነገሮችን ጐን ለጐን አጠንክረው በማካሄድ ላይ ነበሩ:: አንደኛው በሀገራቸው የሠሩት ነው:: እንደ ሚኒሽርና አልቤን ያሉ ጠብመንጃዎች ውጤታማ እንዲሆኑ፣ የተኩስ ርቀታቸውና ጥራታቸው እንዲሻሻል አድርገዋል፡፡ በቢሊየን የሚቆጠር ጥይት፣ በብዙ መቶ ሺህ ቶን የሚገመት ልዩ…