ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
የአገራዊ ምክክር አላማ፣ “አንድ ሁለት ሕጎችን ለማሻሻል ብቻ” ሊሆን ይችላል፡፡ የምርጫ ህግ ማሻሻል፣ አንድ ምሳሌ ነው፡፡ ቁጥብ ነው፡፡ሕግ መንግስትን እስከ መቀየር የሚንደረደር የምክከር ዓይነትም አለ፡፡ “ ስር ነቀል አብዮት” ለመሆን ይዳዳዋል- ሁሉንም ነገር በአንዴና በቀላሉ ቀይሮ ለመገላገል፡፡ በለዘብታ ጀምሮ፣ ቀስ…
Rate this item
(0 votes)
 1. በቅዠትና በስካር ፉክክር የጦዘ ዘመን።ለመመካከርና ለመግባባት ምን ያስፈልጋል? 1ኛ. መካበበር፣ 2ኛ. የወደፊት አላማ ላይ ማነጣጠር፣ 3ኛ. ዋና ዋና ቁምነገሮች ላይ ማተኮር፣…በእውቀትና በጥበብ፣ በቅንነትና በልኩ፣ በጨዋነትና በስርዓት ማከናወን ከተቻለ፣ “ምክክር”፣ ጠቃሚና ውጤታማ ሊሆን ይችላል - በጥረትና በፅናት።ግን፣ ብዙ ችግሮችና እንቅፋቶች…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የትግል እንቅስቃሴ ወይም በአብዛኛው ኢትዮጵያውያንና ህዝበ ሙስሊም ዘንድ “ድምፃችን ይሰማ” በሚል የሚታወቀው ሰላማዊ የመብት ጥያቄ ትግል፣ በዘመነ ህወሓት/ኢሕአዴግ ከተከሰቱ ህዝባዊ ትግሎችና አመፆች፣ በሥርዓቱ ላይ ባሳደረው ከፍተኛ ጫናና በትግሉ እርዝማኔ (ከ2004 - 2010)፣ በመጀመሪያ ተርታ ከሚመደቡት ውስጥ አንዱ ነበር…
Rate this item
(0 votes)
ስም፣ የ”ማንነት” ታፔላ ነው - የሃሳብና የባሕርይ ገላጭ? ወይስ፣ እንደ ታርጋ ቁጥር ትርጉም አልባ፣ መለያ ምልክት ይሆን? “ስሞች ሁሉ እኩል ናቸው” ያስብላል።ከአቶ እስከ ፊልድ ማርሻል፣ ከወይዘሮ እስከ ፕሬዚዳንት ድረስ፣ የሰው ስያሜ፣ እንደ ማዕረግ፣ ማንነትን የሚጠቁም፣ የሹመት ማረጋገጫ ነው?የንጉሦች ስም ይቀየራል።…
Rate this item
(4 votes)
ጠ/ሚኒስትራችን ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጋር ተነጋገሩ? ዜናው ሲፈተት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የአሜሪካው 46ኛ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ባይደን ባለፈው ሰሞን በስልክ ተነጋገሩ የሚባለውን ዜና እዚህ ዋሽንግተን የምንገኘውም ከሰማነው በሁዋላ ጥሞና ይዘናል፡፡ እርግጥ ነው ዜናው ፈታ አድርጎናል፡፡ በውጭው ዓለም በሰልፍ የወጣንበት፣ አደባባይ…
Thursday, 13 January 2022 06:25

“የማሽን ልጆች” ተወለዱ?

Written by
Rate this item
(2 votes)
“የሜትሪክስ” አዲሱ ፊልም፣ ከተለመደው የፍልሚያ ጥበብና የተኩስ እሩምታ ያልተናነሰ፣ የወሬ እሩምታም የያዘ ነው፡፡የፊልሙ ዋና ባለታሪክ፣ “በምርጥ የጌም ፈጠራ”፣ እጅግ ዝነኛ የኪነጥበብ ተሸላሚ ነው። ለአዲስ ዙር ፈጠራም፣ አዲስ ዝግጅት ተጀምሯል። በእርግጥ፣ ጎልማሳው ጥበበኛ፣ በሌሎች ሃሳቦች ተጠምዷል። በዚያ ላይ፣ በተፈጥሮው ቁጥብ ነው።…
Page 8 of 140