ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ አበባ የሚገኙት የአረና ትግራይ ሉአላዊነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ም/ሊቀመንበር አቶ ጎይቶም ፀጋዬ፣ በፌደራሉ የመከላከያ ሰራዊት ከትግራይ መውጣት፣ አሁን ባለው የክልሉ ቀውስ፣ በመገንጠል ጉዳይ እንዲሁም በዘላቂ መፍትሄ ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር ባደረጉት ቆይታ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ እነሆ፡- የመከላከያ ሰራዊት…
Rate this item
(0 votes)
ሁለት መረጃዎች በማቅረብ ልጀምር፡፡ ሱልጣን ጀማል በሽር በማህበራዊ ሚዲያ “የዓባይ ንጉሶች” የተሰኘ ፕሮግራም አለው። በዚህ ፕሮግራም በመላው ዓለም በአረብኛ ቋንቋ በሚሰራጩ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ስለ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የሚቀርቡ መረጃዎችና ውይይቶችን ወደ አማርኛ እየተረጎመ ለኢትዮጵያውያን ወገኖቹ ያደርሳል፡፡ ሰሞኑን አቶ ግርማይ ኃይሌ…
Rate this item
(0 votes)
 • ጦርነት፣ አማራጭ እየጠፋ እንጂ፣ በተፈጥሮው፣ ሁሌም አጥፊ ነው። ኪሳራ የሌለው ጦርነት የለም። ሕይወትን ያረግፋል፤ አካልን ያጎድላል። ኑሮን ይነቅላል፤ ንብረትን ያወድማል። • ጦርነት በጊዜ ካልቋጩት፣ ጭራና ቀንድ ያበቅላል። ጭፍን ጥላቻን ያራባል። ለሰው ሕይወት መስጠት የሚገባንን ክብር ያጎድፋል። ስነምግባርን ይሸረሽራል። •…
Rate this item
(5 votes)
 (ብሔራዊ መግባባት? ህገ መንግስት ማሻሻል? ተቋማት ግንባታ? ሰብአዊ መብት?) • ነፃ ተቋማት ባልተገነቡበት ሁኔታ ፍፁም የበቃ ምርጫን መጠበቅ አስቸጋሪ ነው • ከመንግስት ገለልተኛ የሆነ የብሔራዊ መግባባት ኮሚሽን መቋቋም አለበት • ምርጫን የሁሉም ነገር መፍትሔ አድርጎ ማሰብ ተገቢ አይደለም “የአዲሲቷ ኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
የህግ ጠበቃውና ፖለቲከኛው አቶ ወንድሙ ኢብሣ፣ በታሪካዊው የ97 ምርጫ ላይ ተወዳድረው ፓርላማ ገብተው ነበር፡፡ በፕ/ር መረራ ጉዲና የሚመራው የኦፌኮ አባልም እንደነበሩ ይናገራሉ፡፡ ፓርቲው ላለፉት 20 ዓመታት "ለሁሉም እኩል የምትሆን ኢትዮጵያን የመመሥረት" ዓላማን ይዞ ሲንቀሳቀስ እንደቆየና በለውጡ ማግስት ግን በጽንፈኛ ግለሰቦች…
Rate this item
(0 votes)
- የምርጫው ውጤት፣አሻሚ አልያም ቅንጥብጣቢ አልሆነብንም- የፓርቲዎች ፉክክር ጥሩ ቢሆንም፤ “ተቀራራቢና አሻሚ ውጤት” ግን ከባድ ፈተና ይሆንብን ነበር፡፡- የምርጫው ውጤት፣ውዝግብ የማያበዛ መሆኑ፣ ለአገራችን ጥሩ እድል ነው፡፡ መንግስት፣ የአገሪቱን ውጥንቅጥ በእርጋታ ስርዓት የማስያዝ፣ የተጠራቀሙ ችግሮችንና ቅሬታዎችን የመፍታት ሃላፊነት ላይ ማተኮር ይኖርበታልና፡፡1.…
Page 7 of 131