ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
ቅዳሜ ሚያዝያ 24 ቀን 2012 ዓ.ም ምሽት ላይ አቶ ልደቱ አያሌው እና አቶ ጃዋር ሙሐመድ በOMN ቴሌቪዥን የሰጡትን ቃለ ምልልስ በጽሞናነው የተከታተልኩት፡፡ እንደ ፖለቲከኛ አማራጭ ሃሳብ ማቅረባቸው ችግር የለውም፡፡ ችግር የሚሆነው ያቀረቡት አማራጭ ሃሳብ እጅና እግር የሌለው፣መያዣ መጨበጫ ያልተደረገለት፣ አማራጭ…
Rate this item
(0 votes)
 • ክልሎች ለብቻቸው ምርጫ ማካሄድ የሚችሉበት የህገ መንግስት አግባብ የለም • ጠ/ሚኒስትሩ የአገሪቱን መንግሥት ለማስቀጠል በርካታ አማራጮች አሏቸው የትግራይ ክልላዊ መንግስት በህገ መንግስቱ መሠረት ዘንድሮ ምርጫ የማይካሄድ ከሆነ በክልል ደረጃ የራሱን ምርጫ ሊያካሂድ እንደሚችል መግለፁን ተከትሎ በርካቶች በማህበራዊ ሚዲያ አስተያየት…
Rate this item
(1 Vote)
“-- ኮሮና የሚባል የሰው ልጆች ሁሉ ጠላት ፊት ለፊታችን ተገትሮ፣ውጊያውን በሚገባ እንዳንዋጋ ነጋዴዎች ገበያውን ተቆርቋሪ በመምሰል እያምታቱ ነው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ወረርሺኙን መንግስት አመጣው ከማለት ያልተናነሰ ወሬ መንዛታቸው ሌላው አስገራሚ ነገር ነው፡፡--” ብዙ ጊዜ ከሰማኋቸው ቀልድ መሰል ቁምነገሮች ሰሞኑን ትዝ እንዲለኝ…
Rate this item
(1 Vote)
(ከ1ሺ ነዋሪዎች ውስጥ 18 ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል እንደ ማለት ነው፡፡) ቫይረሱ በብዙ እጥፍ እንደተዛመተና 1.7 ሚ. ሰዎች በቫይረሱ ተይዘው እንደነበር ይገልጻል-- አዲሱ የጥናት ውጤት፡፡ ጥናቶችና ቁጥሮች ምን ይላሉ? “ከ1ሺ የኒውዮርክ ከተማ ነዋሪዎች፣ 210 ያህሉ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ነበር” ማለት ነው…
Rate this item
(2 votes)
ኮሮና እብድ አይደል ዘሎ ሰው አያንቅምሰነፍ ሰው ካገኘ አያነቃንቅምይህ ለኮሮና ሲባል የተደረሰ ግጥም አይደለም፤ ለኮሮና ሲባል የተሻሻለ እንጂ:: ነባሩ ግጥም ‹‹ድህነት እብድ አይደል ዘሎ ሰው አያንቅም/ ሰነፍ ሰው ካገኘ አያነቃንቅም›› ሲል፤ ድሃ ሆኖ በረሃብ አለንጋ የሚገረፍና በድንቁርና ጨለማ ውስጥ የሚማስን…
Rate this item
(3 votes)
መቀመጫውን በእንግሊዝ ሀገር ያደረገው “ዩኒቨርሳል ቲቪ” በሶማልኛ ቋንቋ ተናጋሪ ማህበረሰብ ዘንድ ሰፊ ተመልካች ያለው የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው። ጣቢያው በርካታ ፕሮግራሞች ሲኖሩት፤ ጋዜጠኛ አብዱልሃፊዝ ሙሐመድ የሚያዘጋጀው የቃለ መጠይቅ ፕሮግራም በሞጋችነቱና ጎላ ያሉ ጉዳዮችን አንስቶ በማፋጠጥ አቀራረቡ ዝናን ያተረፈ፣ በርካታ ታዋቂ የፖለቲካ…
Page 9 of 115