ነፃ አስተያየት

Rate this item
(6 votes)
“--ሐገራችን የቤተ ክርስቲያን ሻኩራና የቄሶች ጽናጽል፤ የመስጊድ ሙዐዚኖች አዛን፣ የጀማ መንዙማ፤ የህጻናት የቡረቃ ጩኸት፣ የትምህርት ቤት ደወል፣ የጎረምሶች እና የኮረዳዎች የፍቅር ዜማ፤ የገጣሚዎች ቅኔ እንጂ የጥይት ጩኸት፣ የሙሾ እና የረገዳ ራሮታዊ ድምጽ የሚሰማባት ሐገር እንዳትሆን ማድረግ ይኖርብናል፡፡ ሐገራችንን የሰይፍ ሳይሆን…
Rate this item
(0 votes)
• ሃሳብ በሃሳብ እንዲሸነፍ እንጂ ሃሳብ በኃይል እንዲመታ መደረግ የለበትም • አገዛዙ፣ የአገራችን ጉዳይ ያገባናል ከሚሉ ወገኖች ጋር መመካከር አለበት • ”እኔ ብቻ ልምራ” ማለት መታከምና መፈወስ ያለበት ደዌ ነው • *የፖለቲካ ትግል ራስን ማዳን ሳይሆን ዓላማህን ማዳን ነው ሁለት…
Rate this item
(6 votes)
መንደርደርያየቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እንዳሉት፤ “ዴሞክራሲ የህልውና ጉዳይ ነው”። እዚህ አባባል ላይ ከፊቱ መጨመር ያለብን “እውነተኛ” የምትል አንዲት ቃል ብቻ ነው፡፡ በትክክልም እውነተኛ ዴሞክራሲ የህልውና ጉዳይ ስለሆነ ከልማትም በፊት ቅድሚያ ሰጥተን ልንሰራው፣ ከልማትም በላይ ዋጋ ከፍለን ልንጠብቀው የሚገባ እሴት…
Rate this item
(2 votes)
• አሁን የሚያስፈልገን የአስቸኳይ ጊዜ አንድነትና ፍቅር ነው • ማረሚያ ቤት መታረሚያ ቦታ እንጂ መሰቃያ መሆን የለበትም • የጋዜጠኝነት ሙያ እዚህ የደረሰው በጋዜጠኛው ብርታት ነው • የሽብርን አስከፊነት እኛ ኢትዮጵያውያን አሳምረን እናውቀዋለን ከሰሞኑ ከእስር ከተፈቱት ግለሰቦች መካከል አንዱ የሆነው ጋዜጠኛ…
Rate this item
(3 votes)
 ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ በመስከረም ወር 2003 ዓ.ም ነበር በ47 ዓመት ዕድሜያቸው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነትና በውጪ ጉዳይ ሚኒስትርነት ማዕረግ ወደ ከፍተኛው ሥልጣን የመጡት፡፡ ይህም በገዥው ፓርቲ አመራሮች ዘንድ ተግባራዊ ለማድረግ የታሰበው የመተካካት ስትራቴጂ አንዱ ክፍል ነበር። የአገሪቱ ከፍተኛ ሥልጣን በእጃቸው…
Rate this item
(3 votes)
የአገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ አለመሻሻል የአገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ መሻሻል ከማሳየት ይልቅ የበለጠ እየተበላሸ መጥቷል፡፡ የዚህ ምክንያት ደግሞ ለረጅም ጊዜ ችግሮች ተገቢውንና ቀጣይነት ያለው መልስ ያለማግኘታቸው ያመጣው ድምር ውጤት ነው፡፡ ማህበረሰቡ በተለያየ መንገድ ፖለቲካዊ ጥያቄዎች ነበሩት፡፡ ኢኮኖሚያዊ ጥያቄዎችም አሉት፡፡ ለነዚህ ጥያቄዎች ደግሞ…
Page 8 of 86