ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
ደራሲና ገጣሚ ታገል ሰይፉ በያዝነው ዓመት “ብስጦሽ ቁዋጭ ቁዋጣሽ ቆር” በሚል ርእስ ልብ ወለድ ድርሰቱን አቅርቦልናል፡፡ ይህንን መጽሐፍ አነበብኩና አስተያየት ለመጻፍ አሰብኩ፡፡ ግን እንዴት ብዬ እንደምጀምር ሳስብ፣ ሳስብ ቆየሁና አንድ ነገር ትዝ አለኝ፡፡ 30 ዓመታት ያህል ወደ ኋላ ተመለስኩ፡፡ታገል ሰይፉና…
Rate this item
(3 votes)
 - ያለ ማስረጃ የሚጻፍ ታሪክ ሕይወት የለውም - ከ3ሺ ዓመት በላይ የዘለቀ የመንግስትነት ታሪክን ይንዳ - ኢትዮጵያን ከቅኝ ግዛት ጋር የሚያገናኝ ሰነድ ነው በዩኒቨርሲቲዎች ‹‹የኢትዮጵያ ታሪክ›› Ethiopian History የተሰኘ ትምህርት መስጠት ከቆመ ብዙ አመታት ተቆጥረዋል:: ምክንያቱ ደሞ የታሪክ ማስተማሪያ “ሁሉን…
Rate this item
(7 votes)
ባለፈው ማክሰኞ እለት ቀትር ላይ ተንቀሳቃሽ ስልኬ የመልእክት ጥሪ ድምፅ አሰማ፡፡ የተለመደው የቴሌ ማስታወቂያ መስሎኝ አልተውኩትም፡፡ ሳየው ከአንድ የቀድሞ የኢዴፓ ከፍተኛ አመራር አባል የተላከ ነው፡፡ “ደስ ብሎናል፣ ኢዴፓ አሸነፈ” ይላል መልእክቱ፡፡ ስልክ ደውዬ ምላሽ ሰጠሁ፡፡ከቀናት በኋላ ደግሞ ሄኖክ ለይኩን የተባለ…
Rate this item
(0 votes)
ኢሕአዴግ ማነው? ቢቸግር እንጂ የማይታወቀውን ኢሕአዴግ ይበልጥ ለማሳወቅ ያነሳሁት ጥያቄ አይደለም፡፡ ድግግሞሹ ያሰለቻቸውን አስቀድሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ:: ጥቂቶች ለመስማትና ለመቀበል ባይፈቅዱም፣ ኢሕአዴግ በሕወኃት የበላይነት እንደ እንዝርት ሲሾር የኖረ ድርጅት ነው። በትምህርት በሥራ ልምድና በብቃት ላይ ተመሥርቶ ሳይሆን ለድርጅት ያለ ታማኝነትን ዋና…
Rate this item
(1 Vote)
መንግስት ለጥላቻ ንግግር ብዙ ትዕግስት አሳይቷል ለውጡን ተከትሎ አፋኝ የሚባሉ ህጎች ማሻሻያ ተደርጎባቸዋል፡፡ አዳዲስ ህጎችም እየወጡ ነው፡፡ ከሰሞኑ በአዲሱ የፀረ ጥላቻና ሐሰተኛ መረጃ ረቂቅ ህግ ላይ ትችቶች ተሰንዝረዋል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣ በህግ ሪፎርሙ ላይ በከፊል የተሳተፉትንና በትኩረት የሚከታተሉትን…
Rate this item
(2 votes)
የማይጠየቅ ጥያቄ እያነሳሁ ከሆነ እንጃ:: ብቻ ባስበው ባስበው፣ ትርጉም ላገኝለት ስላልቻልኩና ስላልገባኝ፣ በቅንነት መልስ የሚሰጠኝ ሰው ይኖር እንደሆነ ተስፋ በማድረግ ጽፌዋለሁ፡፡ ከሳምንት በፊት በ2ኛው የብአዴን ምስረታ በዓል ዋዜማ ላይ፣ ከድርጅቱ የተሰጠ መግለጫ ሰማሁ፡፡ ‹‹ትምክህተኝነትን›› ታግያለሁ ይላል፡፡ እሺ - ‹‹እኔ ነኝ››…
Page 7 of 109