ነፃ አስተያየት
ዛሬ ክፍለ ሀገር አቋርጦ መጓዝ ብርቅ ሆኗል፡፡ ሀገራችን በታጣቂና በሸማቂ፣ በዘማችና በአጋች ተሞልታለች፡፡ ያን ጊዜ ያደረግነውን ጉዞ አሁን ላይ ሆኜ ሳስበው ተረት ይመስለኛል፡፡ በወለጋ ጫካዎች መሀል በሰላም አልፈናል– ያውም ከመኪና ወርደን ፎቶ እየተነሳን፡፡ በማሽላ ባጌጠው ውብ የሀረርጌ ወጣ ገባ መልክአ-ምድር…
Read 1355 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“--በተለይ አርሶ አደር፤ ከባድ ወንጀል ካልፈጸመ በቀር በየትኛውም ሰበብ በፖሊስ ታሥሮ ማደር የለበትም ብለው ያምናሉ። ይልቅስ ጉዳዩ በአስቸኳይ ታይቶለት ወደ ልማት ሥራው መመለስ አለበት።--” የታሪክ መለኪያ ዘንጎች ቀናት አይደሉም። የቀናት መልክና ቀለም የሚሠራው፣ጥበቡ የሚያሸበርቀው በሰው ነወና ክብሩ ወይም ውርደቱ የሚያርፈው…
Read 1465 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሃይማኖታዊ መጻሕፍት የፍልስፍና ሐተታዎች አይደሉም። እንዲሆኑም አይጠበቅባቸውም። ነገር ግን ከፍልስፍና ሐሳቦች አጠገብ አይደርሱም ማለት አይደለም። እንዲያውም ዝምድና አላቸው። በአይሁድ፣ በክርስትናና በእስልምና ሃይማኖቶች ዘንድ የሚታመንባቸው የኦሪት ትረካዎች በርካታ ቢሆኑም፣ በፍልስፍናዊ ገጽታው ግን “መጽሐፈ መክብብ” ተወዳዳሪ የለውም። እንዲያውም ከሃይማኖታዊነቱ ይልቅ ፍልስፍናው ይጎላል…
Read 1394 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ተረጋጉ፣ ምንም ለውጥ የለም፣ ወደፊትም አይኖርም”… ይላል አንዱ። “የምሥራች ልንገራችሁ፣ ለውጥ በላይ በላዩ መጣላችሁ!” ይላል ሌላኛው። ሳምንት ሳይሞላቸው፣ ቦታ ተቀያይረው፣ ኢላማቸውን ወደ ምሽግ ለውጠው ሲተጋተጉ ትሰማላችሁ።ጥፋት ነው። ወይም ከንቱ ስህተት። ግን አለምክንያት የሚመጣ ስህተት አይደለም።ሰው በተፈጥሮው፣ ነባርና ቋሚ ነገሮችን ይፈልጋል።…
Read 1208 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአፍሪካ መሪዎች ብሩህ ተስፋ ዶናልድ ትራምፕ ከዋይት ሃውስ ከለቀቁ ከአራት ዓመት በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ በመመረጥ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ይህን ታሪካዊ ድል ተከትሎም በርካታ የአፍሪካ መሪዎች ከትራምፕ ጋር በቅርበት ለመስራትና ከአሜሪካ ጋር ያላቸውን ትስስር የበለጠ ለማጠናከር ተስፋና ጉጉት እንዳላቸው…
Read 1340 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከዓመታት በፊት አዲስ አበባ አንድ የፌደራል መ/ቤት ውስጥ እሰራ ነበር፡፡ ከእለታት ባንዱ ቀን እንደተለመደው፣ ተኮላና ሳሙኤል ከተባሉ ባልደረቦቼ ጋር ምሳ በመ/ቤታችን ግቢ ውስጥ ባለ ካፌ ከበላን በኋላ ወጣ ብለን ቡና ለመጠጣት እያወራን፣ እየተቀላለድን አምባሳደር አካባቢ ወደሚገኝ ቤት እንጓዛለን፡፡ ከፒያሳ ወደ…
Read 1181 times
Published in
ነፃ አስተያየት
