ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
 "--እንደሚታውቀው፣ ‘በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እጅግ አሳዛኝና አሳፋሪ ሁነቶች በዋነኝነት የተከሰቱት እኩይ አመለካከት ባላቸው ጥቂቶች ጥንካሬ ሳይሆን መልካም አስተሳሰብ ባላቸው ብዙሃኖች ዝምታ ነው’ ይባላል። በቅርቡ በሃገራችን ለደረሰው አሳዛኝና አሳፋሪ ኢ-ሰብዓዊ ወንጀል ጥቂት ጽንፈኛ አመለካከት ያላቸው የማህበራዊ ሚዲያ አርበኞች ከፍተኛውን ድርሻ…
Rate this item
(0 votes)
• ኦሮሚያ ውስጥ ሰላም ካልተፈጠረ፣ ኢትዮጵያ ሰላም አትሆንም • ሁሉም ያለውን ሃሳብ የሚዘረግፍበት የውይይት መድረክ ያስፈልገናል • ኢ-ዲሞክራሲያዊ መንገድ ዲሞክራሲን አያመጣም የፖለቲካ መሠረቱን ኦሮሚያ ላይ አድርጐ የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ም/ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ፤ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ፣…
Rate this item
(1 Vote)
 የማይሽር ቁስል ይዣለሁ፤ መንግስት ደሜን ይመልስልኝ (ሀኪም ሰራዊት ተረፈ፤ የዓለም ማያ ከተማ ነዋሪ) ዓለም ማያ ከተማ ውስጥ ብዙ ዓመት ኖሬያለሁ፡፡ ልጆቼን ሁሉ እዚሁ ከተማ ውስጥ ነው ወልጄ ያሳደግሁት፡፡ እናቴ ከአዲስ አበባ ከመጣች ገና ሃያ ቀኗ ነበር:: ሰኔ 23 የተፈጠረው ችግር…
Rate this item
(0 votes)
እኔ የ70 ዓመት አዛውንት ነኝ፤ በአለም ማያ 01 ቀበሌ ላለፉት 57 ዓመታት ኖሬያለሁ:: አግብቼ ንብረት አፍርቼበታለሁ፤ ከሰውም ጥሩ ፍቅር አለኝ፡፡ ምንም በማላውቀው ሰኔ 23 7፡30 ላይ ነው ዱብዳ የወረደብኝ:: እኔ ከሀረር 23 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ከምትገኝ ኮምቦልቻ የምትባል ቦታ ችግር…
Rate this item
(0 votes)
 መጦሪያዬን፣ እምነቴን፣ ተስፋዬን ተነጥቄ ቁጭ ብያለሁ (አቶ አበባው ከበደ፤ የአለማያ ከተማ ነዋሪ) እንድንተነፍስ ላበቃን አምላክ ምስጋና አቀርባለሁ፡፡ ድምፃችን እንደታፈነ እንሞታለን ብለን ተስፋ ቆርጠን ነበር፡፡ ተንፍሼ መከራዬን አገር ሰምቶት፣ ለምን አሁን አልሞትም፤ አይቆጨኝም፡፡ ጥቃቱ ከደረሰ ልክ ዛሬ አንድ ወር ከአንድ ቀን…
Rate this item
(0 votes)
“ባለቤቴ በ200 ሰዎች ነው ተቀጥቅጦ የተገደለው” - ተጐጂዎች የደረሰባቸውን አሰቃቂ በደል በአንደበታቸው ይገልፃሉ - መንግስት ይድረስልን፤ ህዝብ መከራችንን ይስማ - መንግሥት አጥፊዎችን ይቅጣልን የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በተለይም በኦሮምያ አካባቢዎች በተከሰተው ሁከትና ግርግር ወደ 200 የሚደርሱ ሰዎች መገደላቸውንና በብዙ…
Page 3 of 115