ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
- 4,000 GHW ኤሌክትሪክ ለጎረቤት አገራት በመሸጥ፣ 220 ሚ. ዶላር ገቢ ተገኝቷል:: ወደፊትም በዚሁ ሂሳብ እንዲቀጥል የስምምነት ውል ተፈርሟል፡፡ ጥሩ ነው፡፡ - ለመግዛትስ? በየዓመቱ 4,000 GHW ከውጭ ኩባንያ በ300 ሚ. ዶላር ወጪ ለመግዛት የተዘጋጀ የስምምነት ውል ላይ፣ ካቢኔው ዛሬ ይወስናል?…
Rate this item
(0 votes)
ለውጥ በተለይም አብዮት በሁለት ነገሮች ምክንያት ይመጣል፤ ይህም የቀደመው ወይም ያረጀው ሥርዓት ሊያበቃ ሲል ህሊናዊ (Subjective) እና ነባራዊ ሁኔታዎች የበቁና የደረጁ (matured) ሲሆኑ ነው፡፡ ህብረተሰቡ ጭቆናን የሚሸከምበት ጫንቃ ቆስሎ፤ አዲሱ የምርት ሀይሎችና አሮጌው የምርት ግንኙነት አልጣጣም ሲል፤ ኢኮኖሚውና ፖለቲካው ሲንገታገት፣…
Rate this item
(0 votes)
 የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀ መንበር ፕ/ር መረራ ጉዲና፣ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር ባደረጉት አጭር ቆይታ፣ ስለ አዲሱ የምርጫ ቦርድ፣ ስለ ቀጣዩ ምርጫና ስለ ፓርቲያቸው ዝግጅት--- እንደሚከተለው አውግተዋል፡፡ አዲሱን የምርጫ ቦርድ እንዴት አገኙት?ከድሮ የተሻለ ነው፡፡ ይሄ ምንም ጥያቄ የለውም፤…
Sunday, 23 June 2019 00:00

የሕወሓት ኩርባዎች

Written by
Rate this item
(0 votes)
ጥቂት ወደ ኋላየቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፤ ገና የሥልጣን መንበራቸውን እንዳሟሹ፣ በጊዜው የቀዝቃዛው ጦርነትን ማክተም ተከትሎ፣ የተፈጠረውን የኃይል አሰላለፍ ከግምት ወስጥ ያስገባ ቁመናን ለመላበስ ብዙ ማውጠንጠን ነበረባቸው፡፡ ኢትዮጵያን የመሰለ ግዙፍ ሀገር ለመምራት በለስ የቀናው ጠባብ ማኅበራዊ መሠረት ያለው ድርጅታቸው፤ከፊት ለፊቱ…
Rate this item
(0 votes)
“--የትግራይ ህዝብ፣ ኢትዮጵያ ችግር ላይ ስትወድቅ ይጋፈጣል እንጂ “እናንተው ተወጡት” ብሎ ፊቱን የሚያዞር ራስ ወዳድ አይደለም፡፡ የትግራይ ህዝብ ለዚች ሀገር ከማንም በላይ ከፍ ያለ መስዋእትነት የከፈለ ህዝብ ነው፡፡ ኢትዮጵያን በመመስረቱ ሂደት ቀዳሚ ነበር፡፡ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ድንበር ሳያስደፍር ጠብቆ ኖሯል፡፡ ብዙ…
Rate this item
(1 Vote)
 • እኛ ከሌለንበት ሽግግር አይሆንም ከሆነ አግባብነት የለውም • በትግራይ የገጠመን አፈና በቀላሉ የሚነገር አይደለም • በትግራይ የመብት ጥያቄ ምላሹ - ዱላና እስር ነው ትግራይ ቆይተው ተመለሱት የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) ሊቀ መንበር ዶ/ር አረጋዊ በርሄ፤ የትግራይ ህዝብ የመብት ጥያቄ…