ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ አንድነት ጥያቄን የአማራ ሕዝብ ጉዳይ አድርገው የሚያዩና የሚያሳዩ ብዙዎች አሉ፡፡ ኢትዮጵያ ጠንካራ አገር መሆን አለባት ሲባል ተንደርድረው፣ ‹‹የአማራ የበላይነትን ለማምጣት ነው›› ብለው የሚለፍፉ ብዙ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ አንድነት አስፈላጊና ጠቃሚነት ለአማራው ብቻ ሳይሆን ለሁሉም እንደሆነ መገንዘብም ይከብዳቸዋል፡፡ እነሱ እራሳችን ለራሳችን…
Rate this item
(0 votes)
ኢንተርናሽናል ክራይሲስ ግሩፕ ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ሰፋ ያለ የቅድመ ግጭት ማስጠንቀቂያን ያካተተ የጥናት ሪፖርት ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል፡፡ ተቋሙ በኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ ግጭቶች ያልተለዩት መሆኑን ገልጿል፡፡ እነዚህ የግጭት ሁኔታዎች በአስተማማኝ መልኩ እልባት ሳያገኙ ከቀሩ፣ ቀጣዩን ምርጫ ማካሄድ የከፋ…
Rate this item
(4 votes)
 - መገንጠል ማነስን ነው የሚያመጣው፤ ትርፍ የለውም - በፓርቲ ደረጃ በውህደት፣ በአገር ደረጃ በአንድነት እናምናለን - የምንታገለው ለትግራይ ሙሉ ነጻነትና መብት ለማቀዳጀት ነው - ፓርቲያችን በሀገር አንድነት ላይ ጽኑ አቋም አለው ከተመሠረተ 25 ዓመታትን ያስቆጠረውና ከአገር ውጭ በስደት ላይ የነበረው…
Rate this item
(10 votes)
ሰ….ፊ ነው ኢትዮጵያዊነት፣ ፍቅር ነው የስፋት ልኩ፤ከፍቅር ባነሰ መዳፍ ለመቁረስ ጫፉን አትንኩ፡፡አለው ስም፣ ግብር - ትንሳዔ በገፍ ያደለው፤ዐፈር አራግፎ ይነሳል-“ተቀብሯል”፤ ሞቷል ስትለው::ከሰሞኑ የተሰማው ወሬ ነፍስን ያናውጣል ቢባል የተጋነነ አይመስለኝም፡፡ የፖለቲካ ሰዎች ሳይታሰብ ሃሳብ ሲቀይሩ፣ በወደዱት ሊሥማሙ፣ ባልወደዱት ደግሞ ላይሥማሙ መቻላቸው…
Rate this item
(4 votes)
 • የዛሬ ሃሳብና ተግባር፣ ለክፉም ለደጉም (ለንጋትም ለፅልመትም ‹‹ሴናሪዮ››) የ10 የ20 ዓመት ውጤትና መዘዝ አለው፡፡ • የደስትኒ ኢትዮጵያ ሙከራ፣ ይህንን እውነት የተገነዘበ መሆኑ፣ አወንታዊ ገፅታው ነው፡፡ በየጊዜው ተደጋግሞ፣ የሚጠቀስ የምኞት ወይም የፀሎት አባባል አለ (ሦስት አይነት የመልካም ሥነ ምግባር ባህርያትን…
Rate this item
(1 Vote)
- ለ6 ወራት ከዘለቀው ‹‹የዴስትኒ ኢትዮጵያ›› ውይይት ምን ተገኘ? - ከሂደቱ ኢትዮጵያና ሕዝቧ ምን ያተርፋሉ? - የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ ድባብ ምን ያህል ይለውጣል? ኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በኋላ ‹‹ምን እጣ ፈንታ ይኖራታል›› በሚለው ርዕሰ ጉዳይ ላይ 50 የተመረጡ የፖለቲካ አመራሮችና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች…