ነፃ አስተያየት

Rate this item
(6 votes)
የሰሞኑ አቢይ አጀንዳ የሆነው የምርጫ ጉዳይ፣ ብዙዎቻችንን ያነጋገረ ሲሆን በቀጣይም ማነጋገሩ አይቀሬ ነው፡፡ ጉዳዩ በሁሉም ሰው ልብ ውስጥ ሲጉላላና አሁንም ምቾት የሚነሱ ተጨባጭ ምክንያቶችን በጀርባው ያዘለ ነው፡፡ የዘንድሮን ምርጫ ከወትሮው ለየት የሚያደርጉት ብዙ ጉዳዮችና ምክንያቶች አሉ፡፡ በይበልጥ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች…
Rate this item
(1 Vote)
“ኃይል የተቀላቀለበት ፖለቲካ ከእንጭጭ አስተሳሰብና ከአውሬነት ባህሪ የሚመነጭ በመሆኑ ለሀገር እድገትና ለዜጎች ሰላማዊ ህይወት ጠንቅ ነው፡፡ ሀገራችንን ከዚህ ዓይነት ከንቱ የፖለቲካ ትርምስ በማውጣት ወደ ሰለጠነ የፖለቲካ ባህል ማሸጋገር ወቅቱ የሚጠይቀው፣ ይዋል ይዳር የማይባል ጉዳይ ነው፡፡” በዚህ ሳምንት በማቀርባት በዚች መጣጥፍ…
Rate this item
(2 votes)
ፕሮፓጋንዳ ማለት “እውነቱንም፣ ውሸቱንም፣ ግማሽ እውነት የሆነውንም ነገር ደጋግሞ በመናገር ህዝብን ማሳመን” መሆኑን በርካታ በመስኩ የተደረጉ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ የፖለቲካ ሣይንስ ሊቃውንት ደግሞ ፕሮፓጋንዳ የፖለቲካ መሣሪያ መሆኑን ያስተምራሉ፡፡ ከዚህ አኳያ ፕሮፓጋንዳን ለበጎም ለመጥፎም ዓላማ ልንጠቀምበት እንችላለን፡፡ በዚህ ረገድ በ2ኛው የዓለም ጦርነት…
Rate this item
(0 votes)
 ወደዚህ ጠያቂ ርዕስ የወሰደኝ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የተናገሩት ነው ተብሎ በማኅበራዊ ሚዲያ የተሠራጨው ሃሳብ ነው፡፡ ፕሮፌሰሩ “ዓላማችን በቁመታችን ልክ ቤተ መንግሥት መግባት እንጂ አገር ማፍረስ አይደለም” ብለዋል ነው የተባለው፡፡ ይህን ሃሳብ አዲሱ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አባል አቶ ጁሐር ሞሐመድ ከኤልቴቪ…
Rate this item
(1 Vote)
ደራሲና ገጣሚ ታገል ሰይፉ በያዝነው ዓመት “ብስጦሽ ቁዋጭ ቁዋጣሽ ቆር” በሚል ርእስ ልብ ወለድ ድርሰቱን አቅርቦልናል፡፡ ይህንን መጽሐፍ አነበብኩና አስተያየት ለመጻፍ አሰብኩ፡፡ ግን እንዴት ብዬ እንደምጀምር ሳስብ፣ ሳስብ ቆየሁና አንድ ነገር ትዝ አለኝ፡፡ 30 ዓመታት ያህል ወደ ኋላ ተመለስኩ፡፡ታገል ሰይፉና…
Rate this item
(3 votes)
 - ያለ ማስረጃ የሚጻፍ ታሪክ ሕይወት የለውም - ከ3ሺ ዓመት በላይ የዘለቀ የመንግስትነት ታሪክን ይንዳ - ኢትዮጵያን ከቅኝ ግዛት ጋር የሚያገናኝ ሰነድ ነው በዩኒቨርሲቲዎች ‹‹የኢትዮጵያ ታሪክ›› Ethiopian History የተሰኘ ትምህርት መስጠት ከቆመ ብዙ አመታት ተቆጥረዋል:: ምክንያቱ ደሞ የታሪክ ማስተማሪያ “ሁሉን…