ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
“የመንግስት ፕሮጀክቶችን እንደ አሸን የመፈልፈል ዘመቻ” - ይሄ ነው ቁልፉ በሽታ (“ስትራቴጂክ ነቀርሳ” እንዲሉ)።“በየዓመቱ፣ ብዙ ቢሊዮን ብር የድሃ አገር ሃብትን በብክነት የሚያጠፋ ነው” - ቁልፉ በሽታ።ዋና ዋና የአገራችን የኢኮኖሚ ቀውሶች፣ እየከፉና እየበረከቱ የመጡት በዚሁ ቁልፍ በሽታ ሳቢያ ነው።የኢኮኖሚ መዘዞቹ፣ ከዚያም…
Rate this item
(2 votes)
 ታሪካዊ እንደሆነ የተነገረለት የአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ንግግር ባልተለመደ መልኩ አብዛኛውን የህብረተሰብ ክፍል አስደስቷል፡፡ ተቃዋሚዎችን ጨምሮ፡፡ ምስጢሩ ምንድን ነው? ከንግግራቸውም በመነሳት ብዙዎች ለጠ/ሚኒስትሩ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ፖለቲከኞች፣ የሃይማኖት አባቶችና ታዋቂ ኢትዮጵያውያን በጠ/ሚኒስትሩ ንግግር ላይ…
Saturday, 07 April 2018 00:00

የፖለቲካ አፈ ከራዲዮን

Written by
Rate this item
(2 votes)
አውደ ዓመት ነው፡፡ ጽሑፌ የተዋዛ እና ከትንሳዔ ጋር የተያያዘ ቢሆን እመርጣለሁ፡፡ ስለዚህ ንጽጽሩ ፀያፍ ካልሆነ (Blasphemy)፤ ባለፉት ሦስት ዓመታት የሐገራችን ፖለቲካ በሰሙነ ህማማት መቆየቱን መጥቀስ እችላለሁ፡፡ ከህማማት በኋላ ትንሳዔ ነው፡፡ መጪው ጊዜ ለሐገራችን ፖለቲካ ትንሳዔ መሆኑን በርግጠኝነት መናገር ባይቻልም፤ የትንሳዔ…
Rate this item
(1 Vote)
“--የኢህአዴግ አመራሮች ‘ፍቅር ያስፈልገናል’ የሚሉትን ጓዶቻቸውን በመከተል፣ኢትዮጵያዊነትን ልባቸው ውስጥ ፈልገውለማግኘት መትጋት ይገባቸዋል፤ ሲያገኟትም ጓዶቻቸው እንዳቀፏት አገራቸውን በልባቸው ይቀፏት፤ አገር በልብ ነውና የሚታቀፍ!ኢትጵያዊነት፥ አንድነትና ፍቅር ሰላምን ያሰፍናል፤ ፈጣሪንም ያስደስታል። አዎን! ፍቅር ያስፈልገናል።--» (የመጨረሻ ክፍል)4.1 የአበዳሪ ቅኝ ገዢዎችን “ልማት” ከማስቀጠል ተነስና አገሬን…
Rate this item
(2 votes)
 (“ማዕከላዊ”ን የሚያውቁ ፖለቲከኞች ስጋት አላቸው) በሦስት መንግሥታት በዋና የምርመራ ማዕከልነት ያገለገለውና ፒያሳ፣ 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ (አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን) አጠገብ የሚገኘው “ማዕከላዊ” ባለፈው ሳምንት አርብ በይፋ መዘጋቱ የተገለጸ ሲሆን እስረኞችም ለጊዜው አጠገቡ ወደሚገኘው 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ መዛወራቸው ተነግሯል፡፡ አዲሱ የፌደራል…
Rate this item
(1 Vote)
 “በኢህአዴግ ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስትርነት የስምሪት ጉዳይ ብቻ ነው” የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ፅ/ቤት በድረ ገፁ ላይ “ጠቅላይ ሚኒስትር ኢህአዴግ ነው” በሚል ርዕስ ባወጣው መግለጫ፤ ”በምርጫ አሸንፎ ይህቺን ሃገር የመምራት ሃላፊነት የተረከበው ኢህአዴግ ነው፡፡ ተወዳድሮ ያሸነፈው የኢህአዴግ ፕሮግራም ነው፡፡ ስለሆነም ጠቅላይ ሚኒስትር…