ነፃ አስተያየት

Rate this item
(14 votes)
“የአማራ ሕዝብ የእኛ ሕዝብ ነው፡፡ የትግራይ ሕዝብ የኛ ህዝብ ነው፡፡ የሲዳማ፣ የሶማሌ፣ የአኙዋክ፣ የጉራጌ፣ የአፋር፣ የቤኒሻንጉል - ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ሁሉ የእኛ ሕዝቦች ናቸው፡፡--” ሀገራችን ኢትዮጵያ ብዙ የተሰሩ መዝሙሮች ያደመጠች፣ እንቡጥ ህልሞች ያየች፣ ግና መዝሙሯን በሙሾ፣ እምቡጥ ህልሞችዋን በጭንገፋ…
Rate this item
(5 votes)
· “ሥርዓቱ ፌደራል እንዲሆን በድሬደዋ ፍላጎቱ ዝቅተኛ ነበር” · “የሰንደቅ ዓላማ ጉዳይ ለህዝብ ውይይት አልቀረበም” · “አባዱላ ገመዳ ለእኔ አሁንም ጀነራል ናቸው” ህገ መንግስቱን ከማርቀቅ አንስቶ እስከ ማፅደቅ በነበረው ሂደት ወሳኝ ሚና የነበራቸው የቀድሞ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤የሰነድ ማስረጃዎችን…
Rate this item
(13 votes)
• መዳን ከፈለግን ግን፤ ዙርያችንን አስተውለን፣ የሚሆነውን እናድርግ!• ስለ ሰሜን ዋልታ በረዶ መቅለጥና አለመቅለጥ የምንጨነቅ ከሆነ፣ አንድንም!• “የአለም ሙቀት ናረ” እየተባለ ፋብሪካ መዝጋትና ሚኒባስ ታክሲዎችን ማክሰር? ለምን? እርዳታ ለማግኘት?• “የአሜሪካና የአውሮፓ እርዳታ፣... እንዲጨምር” መጠበቅም ሆነ መጠየቅ፣ ሞኝነት ነው! እነሱም እየተናጉ…
Rate this item
(3 votes)
የዘንድሮው አሥረኛ የሰንደቅ አላማ ቀን ጥቅምት 6 ቀን 2010 ዓ.ም ይከበራል፡፡ የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ አማኑኤልአብርሃም ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ፤የዘንድሮ በአል “ራዕይ ሰንቀናል ለላቀ ድልተነስተናል” በሚል መሪ ቃል ይከበራል ብለዋል።“የኢትዮጵያ ህዝብ የትግል ታሪክና የኢትዮጵያህዳሴ”…
Rate this item
(2 votes)
“እነሆኝ በእግዚአብሔርና እርሱ በቀባው ፊት መስክሩብኝ፡፡ የማንን በሬ ወስድሁ?”“የማንንም አልወሰድክ”“የማንንስ አህያ ወሰድሁ?”“የማንኛችንንም አልወሰድክ”“ማንንስ ሸነገልሁ?”“ማንንም አልሸነገልክም”“በማንስ ላይ ግፍ አደረግሁ?”“በማንኛችንም ላይ ግፍም አላደረክብንም”“ዓይኖቼንስ ለማሳወር ከማን እጅ ጉቦ ተቀበልሁ?” “ከሰው እጅ ምንም አልወሰድህም”ይህ በእግዚአብሔር፤ በእስራኤል ሕዝብና ለንግሥና በተቀባው በመጀመሪያው የእስራኤል ንጉሥ በሳኦል ፊት፣…
Rate this item
(10 votes)
ነገሮች እንደ ድሮ አይደሉም!ብዙ ጨዋ ሰዎች፣ የአገሪቱን ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጋጋለ ሲበርድ፣ እያሰለሰ ‘ብቅ ጥልቅ’ ሲል፣ አልፎ አልፎ ‘እየረገበ ሲያገረሽ’ እያዩ፣... ተመሳሳይ ጥፋትና እርጋታ፣ ጭንቀትና እፎይታ እየተፈራረቀ ወደፊትም የሚቀጥል ይመስላቸው ነበር። ዛሬስ ይመስላቸዋል? እንግዲህ፣...‘ብሔር ብሔረሰብ’፣ ‘ቋንቋ’፣ ‘ባህል’... ምናምን እየተባለ፣…