ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
• እዚህ መ ተንፈስ ካልተቻለ፣ ነፃ ሀገር መምረጥና እዚያ መ ተንፈሱ ሰብአዊ ነው • የፓርቲዎች ዓላማ መሆን ያለበት፣ ተተኪ መሪዎችን ማፍራት ነው • የሀገራችን ጉዳይ ያገባናል የምንል ሰዎች ተሰባስበን ልንወያይ ይገባል • አሁንም የተሻለ የፌደራል ስርዓት መገንባት የሚቻልበት ዕድል አለ…
Rate this item
(5 votes)
• ልዩነትን ሲኮተኩት የኖረ ፌደራሊዝም፣ አንድነትንና ፍቅርን ሊያፈራ ያዳግተዋል • የኮመጠጠውን የፖለቲካውን ዛፍ መግረዝ ወይም ነቅሎ መጣል ይገባል የኢትዮጵያ ፌደራሊዝም ጉዞውን የጀመረው ከ80 በላይ ብሄረሰቦችን በ9 ክልል ከልሎ ነው። እዚህ ላይ ‹‹ክልል›› የሚለው ቃል በራሱ ችግር አለው፡፡ (የከሳቴ ብርሀን ተሰማ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፋት ሁለት ዐመታት በኢትዮጵያ በቆዳ ስፋትም ይሁን በሕዝብ ቁጥር ትልቁ ብሄር በሆነው የኦሮሚያ ክልል በተደጋጋሚ (domino effect) ሕዝባዊ ተቃውሞች ሲናጥ መክረሙ የሚታወስ ነዉ፡፡ አሳዛኙ እውነት ደግሞ ይኽንኑ ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ፣ የበርካታ ዜጎች መተኪያ የሌለው ህይወት በአሳዛኝ ሁኔታ አልፏል፤ የአያሌ ምስኪን…
Rate this item
(12 votes)
 1 የሰከረ የአረንጓዴ ልማት እቅድ ቁ1። .መንግስት ኤሌክትሪክ ለመግዛት፣ ለአውሮፓ ኩባንያ 500 ሚ. ዶላር ይከፍላል። ውል አዘጋጅቷል። .ከዚያስ? በ400 ሚሊዮን ዶላር ለነሱዳን ለነኬንያ ይሸጣል። ወደ ተግባር እየተለወጠ ያለ እቅድ ነው። .(1000 “GWH” የኤሌክትሪክ ሃይል በ75 ሚ.ዶላር ሂሳብ ገዝቶ፣ በ60 ሚ.ዶላር…
Rate this item
(6 votes)
የኦሮሞ እና የአማራ ህዝቦች አንድነት መድረክ፤ ባለፈው ቅዳሜ በባህር ዳር ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ በሁለቱ ክልሎች መካከል እንዲህ ዓይነቱ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ሲዘጋጅ፣ በ27 ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ታውቋል፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የአማራና የኦሮሞ ህዝቦች ግንኙነትና ትስስር ላይ ያተኮሩ…
Rate this item
(1 Vote)
 *የምርጫ ሥርአቱ ይቀየር ሳይሆን ምርጫው ፍትሃዊና ዲሞክራሲያዊ ይሁን ነው ያልነው *የፌደራል መንግስቱ፣ በክልሎች የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት የለበትም *የህዝቡ ጥያቄ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች እውቀትም በላይ ነበር ማለት ይቻላል *አንቀፅ 39 በተግባር የማይተረጎም ከሆነ፣ በህገ መንግስቱ ውስጥ ምን ያደርጋል? *የኦሮሞና አማራ የህዝብ…
Page 12 of 86