ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 ራሱን “እኔ ሰው ነኝ” ብሎ የሚገልፀው የፍልስፍና ምሁሩ ወጣት ዮናስ ዘውዴ፤ በአሁኑ ወቅት በፍልስፍና የዶክትሬት ድግሪውን እየሠራ ይገኛል፡፡ ከደብረብርሃን መምህራን ኮሌጅ በመምህርነት፣ በከፍተኛ ዲፕሎማ የተረመቀው ዮናስ፤ በሶሲዮሎጂና ሶሻል ወርክስ ከጅማ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ድግሪውን አግኝቷል:: ከኢቫንጀሊካል ቲዎሎጂ ኮሌጅ የመጀመሪያ ድግሪ በቲዎሎጂ…
Rate this item
(0 votes)
ደምበጫ ከአዲስ አበባ በ346 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ከተማ ናት፡፡ በየሳምንቱ ሰኞ ሰኞ የደምበጫ የገበያ ቀን ነው፡፡ አሁን ተለውጦ ይሆናል፡፡ እዚህ ከተማ ውስጥ ትኖር የነበረች የአዕምሮ ሕመምተኛ፣ በዚያ ዘመን አጠራር ‹‹እብድ›› ነበረች ይባላል፡፡ በተከታታይ ለሳምንታት ገበያውን እየዞረች፣ ‹‹ሰኞ ቀን…
Rate this item
(2 votes)
የምክር ቤቱ አባላት ራሳቸውን የሚያዩት፣ በሕዝብ እንደተመረጠና የሕዝብ ውክልና እንዳለው ሰው ነው? ወይስ እያንዳንዳቸውን እጩ አድርጐ ያቀረባቸውና በሕዝብ እንዲመረጡ ያደረጋቸው የፖለቲካ ድርጅታቸው በመሆኑ እንደ ፓርቲ ተወካይና የፓርቲ ጉዳይ አስፈፃሚ ነው?አሥራ ሁለተኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ሰሞኑን ተከብሯል፡፡ የተከበረው ግን ሲጀመር እንደነበረውና…
Rate this item
(4 votes)
 ጋሽ አሰፋ ጫቦ፤ ለዛ ያለው ብዕር፤ እውነትን የሙጢኝ ያለ ሃሳብ ያለው ሰው ነው። ስለ ጥበብ ሲያወራ እንደ ጥንቅሽ ልጦ፣ ስለ ፖለቲካ ሲተርክ ከሥሩ ገሽልጦ ነው፡፡ ከኢትዮጵያ በቀር ህልም የለውም፡፡ የጋሞዋ ጨንቻ የትዝታ ስንቁ፣ የልጅነት ቀለሙ ናት፡፡ የህይወት ማንፀሪያ ዘንጉ፣ ፍቅርን…
Rate this item
(2 votes)
የምክር ቤቱ አባላት ራሳቸውን የሚያዩት፣ በሕዝብ እንደተመረጠና የሕዝብ ውክልና እንዳለው ሰው ነው? ወይስ እያንዳንዳቸውን እጩ አድርጐ ያቀረባቸውና በሕዝብ እንዲመረጡ ያደረጋቸው የፖለቲካ ድርጅታቸው በመሆኑ እንደ ፓርቲ ተወካይና የፓርቲ ጉዳይ አስፈፃሚ ነው?አሥራ ሁለተኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ሰሞኑን ተከብሯል፡፡ የተከበረው ግን ሲጀመር እንደነበረውና…
Saturday, 19 October 2019 12:37

ቅምሻ ከድረገፅ ዘገባ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 በኦሮሚያ እጅግ ተስፋ ሰጪ የፖለቲካ መስተጋብር እየታየ እንደሆነ የሚገልጹ አሉ። በሌላ በኩል ደግሞ በክልሉ እየተሸረበ ያለው የፖለቲካ ቁማር አስቀድሞ ወላፈኑ የሚገርፈው የኦሮሞን ሕዝብ በተለይም ወጣቶችን እንደሚሆን ስጋታቸውን የሚገልጹ ጥቂት አይደሉም። አቶ ገመቹ ደንደና እንደሚሉት ግን ሳይገባቸው እንደ አቦሸማኔ የሚጋልቡት መብዛታቸው…
Page 10 of 109