ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
 በማህበራዊ ሚዲያዎች የፖለቲካ ጉዳዮችን በመሄስ፣ ጥናትን መነሻ ያደረጉ ፅሁፎችን በማቅረብ እንዲሁም ወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በመተንተን የሚታወቁት የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ መምህሩ አቶ ስዩም ተሾመን፤ በሀገሪቱ ፖለቲካዊ ቀውሶች፣ በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች እንቅስቃሴና አካሄድ እንዲሁም የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫና…
Rate this item
(7 votes)
“--ባለቤቴም፣ በኔ ምክንያት ከመደበኛ ስራው ተፈናቅሎ በችግር ላይ ነው ያለው፡፡ በአጠቃላይ በኔ መታሰር ቤተሰቤ ተጎሳቁሏል፣ ቤተሰቤ ተበትኗል፡፡ የነበረው እንዳልነበር ሆኖ ነው የጠበቀኝ፡፡--” ቀለብ ስዩም ወይም አስቴር ስዩም በመባል ትታወቃለች፡፡ የ28 ዓመት ወጣት ነች፡፡ አርማጭሆ ተወልዳ ያደገችው ወጣቷ፤ ገና የ12ኛ ክፍል…
Rate this item
(0 votes)
የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት ለአንድ ዓመት ይዘልቃል ብሎ ያወጣውን የፀጥታ ዕቅድ የአንድ ወር ቆይታ በተመለከተ ባለፈው አርብ ታህሳስ 27 ቀን 2010 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ግምገማ የተደረገ ሲሆን የግምገማውን ውጤት አስመልክቶም ባለፈው ማክሰኞ የመከላከያ ሚኒስትሩ ሲራጅ ፈርጌሳ፣ ለመገናኛ ብዙኃን ማብራሪያ…
Rate this item
(5 votes)
የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከ17 ቀናት ስብሰባ በኋላ ያወጣው መግለጫ ብዙዎች በጉጉት የሚጠብቁት የነበረውን ያህል የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ የአራቱ ብሔራዊ ድርጅቶች ሊቀ መናብርት በስብሰባው የተደረሰበትን ውሳኔ በዓይነቱ ልዩና ታሪካዊ ብለውታል፡፡ ሌሎችስ? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፤ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞችና የህግ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፣ ከታህሳስ 3 ቀን ጀምሮ ለ17 ቀናት ሐገሪቱ የምትገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ፣ ሰፊ ግምገማ ማካሔዱን ታህሳስ 21 ቀን 2010 ዓ.ም ባወጣው ድርጅታዊ መግለጫ ማስታወቁ ይታወሳል።የአቋም መግለጫው እንደሚያትተው፣ ድርጅቱ አሁን በሐገሪቱ ውስጥ…
Rate this item
(1 Vote)
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ የሸዋስ አሰፋ እና የመኢአድ ፕሬዚዳንት ዶ/ር በዛብህ ደምሴ፤ በአሜሪካ የአራት ወራት ቆይታ አድርገው ወደ ሃገር ቤት ተመልሰዋል፡፡ የአሜሪካን ቆይታቸውን አስመልክተው ሰሞኑን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይም፣ ጉዟቸው ስኬታማ እንደነበር የፓርቲዎቹ አመራሮች አስታውቀዋል፡፡ ለመሆኑ ምን ዓይነት ስኬት…
Page 8 of 84