ነፃ አስተያየት
(ክፍል ሁለት፡ የምህዳራዊ አስተሳሰብ ዓበይት መርሆዎች ) በሃያኛው ክፍለ ዘመን የታየው እጅግ ፈጣን የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢንዱስትሪ እድገት በቢሊዮን ለሚቆጠሩ የዓለም ህዝቦች ከድህነት መላቀቅ መሰረት መሆኑ እሙን ነው። በሌላ በኩል ግን ይኸው እድገት ለበርካታ ውስብስብ አካባቢያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ፈተናዎች መነሻም ሊሆን…
Read 8426 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ሞትና የአሟሟቱ ጉዳይ ዛሬም ድረስ ቀዳሚ ዜና ሆኖ እንደቀጠለ ነው፡፡ የአርቲስቱን በግፍ መገደል ተከትሎ የደረሰው የሰው ህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት ሌላው መነጋገሪያ ነው፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች የደረሰውን ጥፋት አየር ላይ ሆነው ስለመሩት መገናኛ ብዙኃን ግን ብዙ እየተባለ አይደለም፡፡…
Read 2328 times
Published in
ነፃ አስተያየት
መንግስት ለምን ውይይትና መመካከር እንደሚፈራ አይገባኝም ኮቪድ - 1 9 የፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት እንቅስቃሴን ገድቦታል የአገሪቱ ፖለቲከኞችና ተፎካካሪ ፓርቲዎች በአገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ የሚመክሩበትና የሚወስኑበት የጋራ መድረክ መፍጠር ለምን ተሳናቸው? ባለፉት ሁለት ዓመታት ሰላማዊና የተረጋጋ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ለመፍጠር የተፎካካሪ ፓርቲዎች…
Read 1250 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በሽታውን የደበቀ መድኃኒት አያገኝም ይባላል፡፡ የኢትዮጵያ አገራዊ በሽታ ምንድን ነው? ብሎ መጠየቅ ዛሬም አስፈላጊ ነው፡፡ መንግሥትና ምሁራን በተደጋጋሚ ዋናው የአገራችን ጠላት በኢኮኖሚ አለማደጋችንና የሥራ አጡ ቁጥር መብዛት እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ የለማው እየወደመ፣ የእነ እከሌ ንብረት ነው ተብሎ እየተቃጠለና እየፈረሰ እንዴት ተብሎ…
Read 7118 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“--በዚህ ጸሃፊ እምነት፤ እስከ ዛሬም ድረስ በፖለቲካችን ውስጥ ስር ሰዶ የሚታየው የመጠፋፋት ፖለቲካ የዚሁ ባላባታዊ ፖለቲካ ቅሪት ውጤት መሆኑ አያጠያይቅም። ባለፉት ሃምሳና ስልሳ ዓመታት ውስጥ እንዲህ አይነቱን ፖለቲካዊ ጭሰኝነት አንቀበልም ብለው የተነሱ በርካታ ወጣቶች በየራሳቸው ድርጅቶች መቀጠፋቸውም የፖለቲካችን አንዱ አሳዛኝ…
Read 2524 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• እንደ ህወኃት የህዝብን እንቅስቃሴ የሚፈራ ድርጅት አላየሁም • አማራጭ ሚዲያ ቢኖር ኖሮ፣ ህዝቡ ሚዛናዊ መረጃ ያገኝ ነበር • ህገ መንግስትን ጥሰው የሚያደርጉት ምርጫ ውጤቱ የከፋ ነው የትግራይ ክልላዊ መንግስት ምርጫ ለማካሄድ የምርጫ ኮሚሽን ማቋቋሙን አስታውቋል፡፡ ይህ እንቅስቃሴው ህጋዊ ቅቡልነቱ…
Read 2747 times
Published in
ነፃ አስተያየት