ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
- ገለልተኝነት ሲባል ከመንግስት ብቻ ሳይሆን ከተቃዋሚዎችም ነው- ፓርቲዎች በህጉ ውስጥ የተሻሻለውን ነገር ማየት አይፈልጉም- የፓርቲዎች ውዝግብ የቦርዱን ሥራ እያጓተተ ነው አዲስ የተረቀቀው የምርጫና የፓርቲዎች ህግ ባለፈው ሳምንት በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጸድቋል፡፡ ሆኖም ከ50 የማያንሱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ በተለይ የፓርቲዎች መመስረቻ…
Rate this item
(7 votes)
ያሬድ ጥበቡ፣ “የመንግሥት ፈላስፋ ወይስ የሞራሊቲ ጠበቃ” በሚል ርእስ፣ በእኔ ላይ ያቀረበውን ትችት በጥሞና አነበብኹት፡፡ ከኹሉ አስቀድሞ በጽሑፉ ላይ፣ “ፈላስፋ” የሚል ቃል በመጠቀሙ ሳላመሰግነው አላልፍም፡፡ ይኸውም፣ አንድን ሰው ፈላስፋ ብለን እስከጠራነው ድረስ፣ የመንግሥትም ኾነ የሌላ በማለት ቅጽል ብንጨምርበት ፈላስፋነቱ አይሻርምና፡፡…
Rate this item
(2 votes)
• የንግግር ነፃነት በኢትዮጵያ ማበብ የጀመረው የዛሬ ዓመት ነው፡፡ አፍኖ የሚቆጣጠር አምባገነን ሲጠፋ፣ የዘረኝነት ጥቃት ተቀጣጠለ፡፡ (ዘ ኢኮኖሚስት) ዮሃንስ ሰ ዘኢኮኖሚስት፣ ሰሞኑን ያቀረበው ትልቅ ዘገባ፣ “አለማቀፍ የሃሳብ ቀውስን” በሰፊው ያሳያል፡፡ ከኤርትራ እስከ ኢራን፣ ከአፍጋኒስታን እስከ ሳውዲ፣ ከቻይናና ከራሺያ እስከ እንግሊዝና…
Rate this item
(0 votes)
 ከአሥራ ስምንት ቀናት በኋላ አዲሱ ዓመት 2012 ይገባል፡፡ በዘመናችን ሙሉ ስናደርግ እንደኖርነው ሁሉ፤ አዲሱ አመት ለዘመዶቻችን፣ ለጓደኞቻችን፣ ለሥራ ባልደረቦቻችን፣ በሰፊውም ለሀገርና ለወገን የደስታና የብልጽግና ዓመት እንዲሆን መልካም ምኞታችንን መግለፃችን አይቀርም፡፡በ2011 አዲስ ዓመት መጀመሪያ ላይም የተለመደውን በጐ ምኞት አቅርበን ነበር፡፡ በጐ…
Rate this item
(5 votes)
· የዶ/ር ዐቢይ መንግስትን ለኢትዮጵያዊነት ባለው አላማ እንደግፈዋለን· የ17 ዓመቱ የእርስበርስ ደም መፋሰስ በእርቅ እንዲዘጋ እንሰራለን· መንግስትን በደህንነትና መረጃ ሥራዎች ማገዝ እንፈልጋለን· የቤተ መንግስቱን ፕሮጀክት፣ በጉልበት ለማገዝ ጠይቀናል የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት የድጋፍና የልማት ማኅበር በይፋ ተቋቁሞ እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡ የማህበሩ አላማና…
Rate this item
(2 votes)
የዛሬው መጣጥፌ ትኩረት “የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል የአደረጃጀት ጥያቄዎች መንስኤና የመፍትሔ አቅጣጫ” በሚል ርእስ በምሁራን የተደረገውን ጥናት በተመለከተ ይሆናል:: ይህንን ጥናት በተመለከተ የተቃውሞም የድጋፍም ድምፆች ይደመጣሉ፡፡ መጯጯሁን ሳይና ስሰማ እስቲ እኔም የበኩሌን “ጩኸት” ላሰማ በሚል መንፈስ ነው ይህቺን ማስታወሻ…
Page 6 of 103