ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
ደራሲ ከበደ ሚካኤል የፈጠሯት አንድ ዝንጀሮ አለች፡፡ ዝንጀሮዋ እንደ ማንም ዝንጀሮ በጫካ የምትኖር ናት፡፡ ዝንጀሮዎች መኖሪያቸው ባደረጉት ጫካ ውስጥ ችግር ይገጥማቸዋል ተብሎ ባይታሰብም፣ የከበደ ሚካኤል ዝንጀሮ ግን ክፉ ፈተና ደርሶባታል፡፡ በምታውቀውና ጥርሷን ነቅላ ባደገችበት ጫካ ውስጥ መንገድ ጠፍቷት ስትባክን ውላለች፡፡…
Saturday, 12 October 2019 12:16

የገብረክርስቶስ ብትንትን ግጥም

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ገብረክርስቶስ ደስታ በስንኙ ዳንሶች ነፍሱ የሰከረች ገጣሚ ነው፡፡ እንደ አጀማመሩም ግጥም ከዳንስ ጋር መንትያ ነው፡፡ የተወለዱት በተመሳሳይ ዘመን፣ በአንድ ዓይነት ክዋኔ ውስጥ ነው፡፡ እንደ ኤሣውና ያዕቆብ፣ አንዱ ያንዱን ተረከዝ ይዞ ሳይሆን እኩል ዐይናቸውን ከፍተው፣ እኩል ልብ አቅልጠው ታሪክን መቀላቀላቸውን የዘርፉ…
Rate this item
(1 Vote)
 የውጭ እዳና ወለድ - በ2001 እና በ2011 ዓ.ምየመንግሥት የውጭ እዳ (በዶላር)በ2001 ዓ.ም … 4.4 ቢሊዮን ዶላር በ2011 ዓ.ም … 27 ቢሊዮን ዶላር ለውጭ እዳ ከነወለዱ የተከፈለ (በዶላር)በ2001 ዓ.ም … 80 ሚሊዮን ዶላር በ2011 ዓ.ም …. 2,000 ሚሊዮን ዶላር (2 ቢሊዮን)ለወለድ…
Rate this item
(1 Vote)
 - ‹‹እናት ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት›› የተባለ ድርጅት አቋቁማለች - በሰብአዊ መብት ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ይሰራል የቀድሞ ‹‹አንድነት ለፍትህ ፓርቲ››ን ገና የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሆና በመቀላቀል የፓርቲው ብሔራዊ ም/ቤት አባልና የሰሜን ጎንደር ዞን የፓርቲው አደረጃጀት ዘርፍ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሳለች በ‹‹አሸባሪነት››…
Rate this item
(2 votes)
“በአራት ዓመት አንዴ” የተሰኘው የምርጫ ሂደት፣ በስፔን እየተረሳ ነው፡፡ በየአመቱ ሆኗል:: ባለፈው ሚያዝያ ወር፣ ምርጫ ተካሂዷል፡፡ ገና ግማሽ ዓመት ሳይሞላ ነው፤ እንደ አዲስ አሁን፣ ሌላ የምርጫ ዘመቻ የተጀመረው (ከወር በኋላ ምርጫ ለማካሄድ):: በ4 ዓመታት ውስጥ፣ 4ኛው ምርጫ መሆኑ ነው፡፡ በተመሳሳይ…
Rate this item
(2 votes)
የሰላም ማዕከል ግንባታ ቢቀርብስ? “ተስማምተን በፍቅር ለመኖር አንድ ላይ አልረፈደም ዛሬም አልገባችም ፀሐይ ይቅር ለመባባል ካለብን በቀና ደንገዝገዝ አለ እንጂ አልጨለመም ገና” ለቅሶም ላይ ሆነን የተደሰትን እንድንመስል ባህል ያስገደድናል፡፡ ባህል ስለሆነ እያከበርነው እንጂ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን አሁን ዘመን መለወጫ አይደለም:: እንደ…
Page 12 of 110