ነፃ አስተያየት
“በርካታ አባሎች ታስረውብኛል፤ ፅ/ቤቶችም ተዘግተውብኛል” የሚል ተደጋጋሚ አቤቱታ የሚያሰማው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ፤ በዘንድሮ ምርጫ በመሳተፍና ባለመሳተፍ መሃል እየዋለለ ይገኛል፡፡ በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ም/ሊቀ መናብርቱ አቶ ሙላቱ ገመቹና አቶ ገብሩ ገ/ማሪያም እንዲሁም ዋና ፀሃፊው አቶ ጥሩነህ ገምታ፣ ባለፈው ረቡዕ ለተወሰኑ…
Read 2288 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በእነዚህ ሰሞናት የቀድሞው የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ታምራት ላይኔ ለሚዲያ ፍጆታ በዋሉበት ርዕሰ ጉዳይ በበርካቶች ዘንድ መነጋገሪያ ሆነዋል። “ፖለቲካ በቃኝ” ብለው የነበሩት ሰው ዳግመኛ በፖለቲከኝነት ናፍቆት እየተፈተኑ መኾኑንም አሳብቆባቸዋል። ፈተናው ከሰው ደካማ ፍጡርነት አንጻር ብዙ ባያስደንቅም የተከተሉት የፖለቲካ መስመር…
Read 2600 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ተቃዋሚ ፓርቲ” እንደ አሸን ሲፈለፈል፣ ለገዢው ፓርቲ ከባድ ፈተና እንደሚጋርጥበት ባያከራክርም፤ ምቹ መንገድም ይሆንለታል። በአብዛኛው ግን፣ የተቃዋሚ ፓርቲ ብዛት፣ ለገዢው ፓርቲ የመከራ ብዛት ነው። እየተፈራረቁና እየተረባረቡ፣ የጎን ውጋት ይሆኑበታል። አንዱ ተቃዋሚ ፓርቲ ተዳክሞ ድምፁ ሲጠፋ፣ ወይም አደብ ሲገዛ፣ ሌሎች በእጥፍ…
Read 3096 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የግብፅ ሕገ-መንግሥትና ድርድሩ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ባስቀመጡበትና ግንባታው መጀመሩን ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለዓለም በይፋ በገለጡበት ጊዜ ባደረጉት ንግግር፤ የታደልን ሕዝብ ብንሆን ኖሮ ግድቡን ሶስቱ አገሮች ማለትም ኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን በጋራ በሠራነው ነበር…
Read 1261 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• መከላከያ የወሰደው እርምጃ እጅግ የተጠናና ሳይንሳዊ ነው • አብዛኛው ሰው ህወኃት እንድትመለስ አይፈልግም • የህወኃትን አመለካከት ከነቀልን ሁሉም መስተካከሉ አይቀርም በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መቋቋሙን ተከትሎ በአስተዳደሩ እንዲሳተፉ ጥሪ ከቀረበላቸው የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል አንዱ ኢዜማ ነው፡፡ የፓርቲው የስራ አስፈጻሚ…
Read 7319 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Wednesday, 06 January 2021 00:00
“የብልጽግና ፓርቲ” ፈተና! የውርስ ባለ እዳ ወይስ ባለ ቅርስ? “The party is dead. Long live the party`
Written by ዮሃስ ሰ
• ከትናንት ጋር ፀብ እየፈለገ፣ ከትናንት ጋር ለመተኛት ይናፍቃል። • የትናንት ችግኝ፣ የትናንት ችግር፣ የትናንት ጥፋት… ብዙ ነው አይነቱ። • አወዛጋቢው ትናንት- ድፍርስ ነው- የቅንነትና የክፋት ቅይጥ። “ለውጥ”፣ ለደጉም ለክፉም፣ ከባድ ነው። አይነቱ ግን ይለያያል። “መጥፎ ለውጥ”፣ ብዙ ጥረት ላያስፈልገው…
Read 5401 times
Published in
ነፃ አስተያየት