ነፃ አስተያየት
• የእልፍ አእላፍ ወጣቶች ሕይወት የሚረግፈውስ ለምን? • ፍጹም በማይሽር ክፉ ሐዘን ሚሊዮኖች ልባቸው ተሰብሮ ሕይወታቸው የሚበላሸውስ ለምን? • እንዲህ ብለን ስንጠይቅና ገና ማሰብ ስንጀምር፣… እንዲያውም ገና ማሰብ ሳያስፈልገን ወዲያውኑ በጭፍን የሚመጣልን “ሐሳብ”፣… ተሽቀዳድመን ጣት የመቀሰርና ውንጀላ የመወርወር “ሐሳብ የለሽ…
Read 108 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አንደኛውን ዓለማቀፍ ዜና አይተናል። የሮኬትና የህዋ ቴክሎጂ ነው። ሁለተኛው ዜናስ ምንድነው? ግን ምን ዋጋ አለው? ትልቁ ዜና እንደገና ተመልሶ ተሽሯል።“ሳም አልትማን ተባረረ” ተብሎ ቅዳሜ ዕለት ተዘገበ።ሮብ ዕለት ደግሞ ወደ ቦታው ተመልሷል ተብሎ እንደገና እንደ ጉድ ተወራ።ለመሆኑ አልትማን ማለት ማን ነው?የ…
Read 406 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በሕዋ ካሉት 10ሺ ገደማ ሳተላይቶች መካከል 5100 ያህሉ የሱ ናቸውዓላማው ግን ሌላ ነው። የሰው ዘር እንዳይጠፋ ተጨማሪ ዓለም በማርስ ማቋቋምየዛሬ ሳምንት ቅዳሜ፣ ሁለት ትልልቅ ዓለማቀፍ ዜናዎች ተወርተዋል፤ ተከስተዋል። አዲስ የሮኬት ቴክኖሎጂ “ከስኬት” ጋር ፈንድቷል። እስከ ዛሬ ያልታየ ግዙፍ የሮኬት ፈጠራ…
Read 150 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• ኢትዮጵያ ውስጥ “አሮጌ የድምጽ ማጉያ” ልዩ አገልግሎት ተፈጥሮለታል፡፡ በየመንገዱ ቁርጥራጭ ብረታብረት ለመልቀም ይውላል። • ቶማስ ኤዲሰን፣ የድምጽ መቅረጫና ማጫወቻ ቴክኖሎጂ የፈጠረ ጊዜ፣ ለአይነ ስውራን ያገለግላል የሚል ተስፋ ነበረው። ሰዎች ቴክኖሎጂውን የሙዚቃ ማዳመጫ ብቻ ሲያደርጉት ደንግጧል። • ግርሃም ቤል፣ የስልክ…
Read 526 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ተአምረኛው ኢንቪዲያ… ዘንድሮ ቀንቶታል፡፡ 2023 የ “በVIDIA” ሆኗል፡፡በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ንግሥናውን በመላው ዓለም አስመስክሯል። ለምኞት የሚያስቸግር ማዕርግ አግኝቷል። ለመሆኑ ኢንቪድያ ማን ነው?የ1 ትሪሊዮን ዶላር የአክስዮን ዋጋ ያስመዘገቡ የግል ኩባንያዎች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው። የአይፎን አባት “አፕል”፣የዊንዶውስ ባለቤት “ማይክሮሶፍት”…የጉግል ጌታ “አልፋቤት”…የኢንተርኔት…
Read 159 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• የማንነት ኩራት በምን ምክንያት?• ቲማቲምና ፀጉር በማብቀል?• ድፎ ዳቦ በመጋገርና በብሔረሰብ ማንነት?ድፎ ዳቦ ለእንግዶቿ እያቀረበች ነበር። ግብዣዋ በዝምታ አልታለፈም። “ምርጥ ዳቦ ነው” የሚል አድናቆትና ምስጋና ቀርቦላታል።ዳቦው ከላይ አላረረም። ከውስጥ ደግሞበደንብ በስሏል። ያው ድፎ ዳቦ የሚያዘጋጁ ሙያተኞች ሁልጊዜ የሚገጥማቸው አንዱ…
Read 438 times
Published in
ነፃ አስተያየት