ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ፖለቲከኞች፣ የሕዝብ አገልጋይ ናቸው። “ለሕዝባቸው” እና “ለአገራቸው”፣ አዳዲስ የወሬና የሐሜት እድል መፍጠር ነው - የነገረኛ ፖለቲከኞች ስራ። የሕዝባቸውን የወሬና የሐሜት ፍላጎት ማርካት ነው - አገልጋይነታቸው። ዘመኑ ፍሬያማ ነው። መወዛገቢያ ጉዳዮችን ወይም ሰበቦችን በየእለቱ ይፈበርክልናል። አዳዲስ ባንጨምርባቸው እንኳ፣ ነባሮቹ የውዝግብ ሰበቦች…
Rate this item
(1 Vote)
- ክፍል 2:- የሚድሮክ ነገር “ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ” ሆኖብናል! ውድ አንባብያን! ባለፈው ሳምንት በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ፣ በዚሁ ርእስ ክፍል አንድ ጽሑፍ ለህትመት መብቃቱ ይታወቃል። ለማስታወስ ያህል፤ ሳምንት በቀረበው ጽሁፍ የሚድሮክ ኢንቨስትመንትና የባለቤቱ የሼህ ሙሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ለሀገር…
Rate this item
(0 votes)
 ከሰሞኑ አሥር የፖለቲካ ድርጅቶች በአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ላይ ያላቸውን ቅሬታ በጋራ ለማቅረብ የጋራ የምክክር መድረክ አቋቁመዋል፡፡ እነዚህ የፖለቲካ ድርጅቶች፡- መድረክ፣ ህብር ኢትዮጵያ፣ የአፋር ህዝብ ፓርቲ፣ የአፋር ፍትህ እና ዲሞክራሲ ፓርቲ፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ)፣ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ)፣ የኦጋዴን ብሔራዊ…
Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካ ቁጥሮች ምን ይላሉ?በወር 1 ሚሊዮን ሰዎች ሽጉጥ ይገዛሉ።260 ሚሊዮን ነው፤ በሕጋዊ መንገድ የተገዛና የተመዘገበ የግል መሳሪያ ብዛት።ከ100 ሚሊዮን በላይ ነው፤ ያልተመዘገበና ከጥቁር ገበያ የተገዛ፣ የተሰረቀ ወይም የተዘረፈ የግል መሳሪያ ብዛት።ከ400 ሚሊዮን ይበልጣል፤ አሜሪካዊያን በግል የታጠቁት የሽጉጥና የጠመንጃ ብዛት። በመላው…
Rate this item
(0 votes)
 "አብዛኞቹ የመብት ጥሰቶች በቸልታ ነው የሚታለፉት" የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ባለፉት 30 ዓመታት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ በአገሪቱ የሰብአዊ መብቶች እንዲከበሩና የመብት ጥሰቶች እንዲጋለጡ ላበረከተው የጎላ አስተዋጽኦ ከአምነስቲ ኢንተርናሽናል የጀርመን ክፍል የ2022 የሰብአዊ መብቶች ሽልማትን ከሰሞኑ ተሸልሟል።ተቋሙ ስላገኘው ሽልማት፣…
Rate this item
(2 votes)
ክቡር ሆይ!በቅድሚያ የአክብሮት ሰላምታ አቀርባለሁ። ዛሬ ይህቺን ጦማር በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በኩል እንድጽፍልዎ ግድ ያለኝ በእኔ በራሴ ላይ፣ በሌሎች ሰራተኞች ላይ እንዲሁም በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባል ኩባንያዎች ላይ እየደረሰ ያለውን እውነታ ክቡርነትዎ እንዲያውቁትና ከአላህና ከመንግስት በታች ውሳኔ እንደሚሰጡን በማሰብ ነው፡፡…