ነፃ አስተያየት

Rate this item
(6 votes)
ባለፈው ሣምንት ‹‹Why Nations Fail›› በተሰኘ መጽሐፍ የታተቱ ሐሳቦችን መነሻ በማድረግ ጨዋታ ይዤ ልመጣ ቃል ገብቼ ነበር፡፡ ይኸው ቃሌን አክብሬ መጥቻለሁ፡፡ ይህን ቃል የገባሁበት ያለፈው ሳምንት ጽሑፌ መነሻ ሰበቡም የአቶ ዮሐንስ ሰ. ጽሑፍ ነበር። አቶ ዮሐንስ በወዲያኛው ሣምንት ያቀረቡት (እኔ…
Rate this item
(5 votes)
ከዘረ-አዳም በሞገስና በጥበብ፤ በፍቅርና ልዕልና አንቱ ብዬ የማይበቃኝ ምናልባትም የእርሱን ታሪክ አሥቤና አንብቤ የማልጠግብለት አብርሃም ሊንከን፤ ዛሬም የፅሁፌ ክር መምዘዣ፣ የሃሳቤ መሥፈንጠሪያ ሊሆን ወድጃለሁ፡፡ ዓለማችን ምርጥ መሪዎችን አፍርታለች፤ ዴሞክራሲን ጨብጣለች ማለት የደፈረና የሞከረ ሰው፤ ከቶማስ ጀፈርሰን ቀመር ይነሣ እንጂ ገቢራዊነቱ…
Rate this item
(6 votes)
- በየትም ሀገር ቋንቋን መሰረት ያደረገ ፌደራሊዝም አይመሰረትም- መንግስት “ችግሩን የፈጠረው የኔ ፖሊሲ ነው” ብሎ ማመንአለበት- የማንነት ጥያቄዎች የሚፈቱት ህዝብ የሚለውንበማድመጥ ነው- የችግሩ መፍቻ ቁልፍ ያለው በመንግስት እጅ ነውአቶ የሸዋስ አሰፋ ከ“ቅንጅት” ጀምሮ በፖለቲካ ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ነበራቸው፡፡ በመቀጠልም የ“አንድነት”…
Rate this item
(4 votes)
- የወልቃይት ችግር ታሪክን መሰረት ያደረገ መፍትሄ ሊሰጠው ይገባል- በየሰው ደጅ ወታደር በማሰማራት መፍትሄ ማምጣት አይቻልም- መንግስት እየወሰደ ያለው እርምጃ ሌላ ችግር የሚወልድ ነው- የሃይማኖት አባቶች ይሄ ሁሉ ሲሆን የት ነው ያሉት?አቶ አበባው መሃሪ(የመኢአድ የቀድሞ ፕሬዚዳንትበእርስዎ ግምገማ የህዝብ ተቃውሞዎች መንስኤዎች…
Rate this item
(2 votes)
በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል።ሃሳባቸው ጆሮ አግኝቷል ወይ ለሚለው እርግጠኛ መልስ መስጠት አይቻልም፡፡ ውጤቱን በሂደት የምናየው ይሆናል፡፡ አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነት መናገርይቻላል፡፡ የመፍትሄ ሃሳቦቹ አሁንም መቀጠል አለባቸው፡፡ መንግስት በአዲሱ ዓመት…
Rate this item
(7 votes)
በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል፡፡ ሃሳባቸው ጆሮ አግኝቷል ወይ ለሚለው እርግጠኛ መልስ መስጠት አይቻልም፡፡ ውጤቱን በሂደት የምናየው ይሆናል፡፡ አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነትመናገር ይቻላል፡፡ የመፍትሄ ሃሳቦቹ አሁንም መቀጠል አለባቸው፡፡ መንግስት በአዲሱ ዓመት…