ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
አዲስ አድማስ ጋዜጣ በጥቅምት 1 ቀን 2007 ዓ.ም እትሙ በነፃ አስተያየት አምድ ስር ’’በዲላ ዩኒቨርሲቲ ያዘኑት የተማሪ ወላጆች’’ በሚል ርዕስ ታትሞ የወጣውን ፅሁፍ ተመልክተናል፡፡ ከዚህ ፅሁፍ መገንዘብ እንደቻልነው ዝግጅት ክፍሉ ሊታረሙ ይገባል ብሎ በአስተያየት መልክ ማሳሰቡ በግርድፉ ሲመዘን መልካም ነው…
Rate this item
(13 votes)
ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደበ ተማሪ ይዘው ወደ ከተማዋ የሄዱ ቤተሰቦች (አባት፣ እናት፣ ወንድም፣ እህት፣ አሳዳጊ) በዩኒቨርሲቲው ባዩትና በገጠማቸው ነገር በጣም ማዘናቸውንና ማፈራቸውን ተናግረዋል፡፡ ቤተሰቦቹን ያገኘኋቸው ተማሪዎቹን አድርሰው ከዲላ ወደ አዲስ አበባ በአውቶብስ ሲመለሱ ነበር፡፡ ከንጋቱ 11፡20 ገደማ መናኸሪያ…
Rate this item
(0 votes)
እንደ ሀገር አብረውን የሚኖሩትን ችግሮች ለመቅረፍ መንግስት ዘመቻን መፍትሔ አድርጎ ሙጥኝ ካለ እነሆ በርካታ ዓመታት አለፉ፡፡ በዘመቻ ብቻ የምር የተቀየሩና ችግሮቻቸውን በዘላቂነት የቀረፉ ሀገሮች ይኖሩ ይሆን? አይመስለኝም! ለእኛ ለኢትዮጵያውያንና በየዘመኑ ሀገሪቱን ለገዙ መሪዎች ዘመቻ እንግዳ አይደለም፡፡ “ይሄን ለማስወገድ፣ ይሄን ለማስቀረት፣…
Rate this item
(4 votes)
ይህቺን ሀገርና ህዝቦቿን በቅጡ ላስተዋለ እንደ ህዝብ በርካታ በሽታዎች እንደተጣቡን ለመገንዘብ ብዙ መድከም አያስፈልገውም፡፡ ሌላውን ለሌላ ጊዜ አሳድረን ለዛሬ ሁለቱን ተያያዥ በሽታዎቻችንን እናውሳ፡፡ ውሸት እና ማስመሰል!! እንደ ህዝብ ከምንታወቅበት ምስጉን ሞራልና ስነ ምግባር ተፋተን፣ ፍጹም ሌላ እና ኢ-ተገቢ የሆነን ሰብእና…
Rate this item
(2 votes)
የማስተካከያ መልዕክት ለተወዛገበውና ላወዛገበው ኢቴቪ ውድ አንባብያን፤ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ ተገናኝተን ነበር፡፡ ከሁለት ሳምንት በኋላ እነሆ በዚሁ ነጻ አስተያየት ዓምድ ዛሬ ተገናኘን፡፡ እንኳን አደረሰን! ሰሞኑን የመነጋገርያ አጀንዳ በሆነውና በኢቴቪ በተላለፈው “ያልተገሩ ብዕሮች” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም ዙርያ አንዳንድ ጉዳዮች በመመዘዝ…
Rate this item
(16 votes)
ራሳቸውን ከመቻል አልፈው ሌሎችን ለመርዳት የሚችሉ ስኬታማ ሃብት ፈጣሪዎችን በማፈላለግ ልምድ ከማቃመስና በአርአያነታቸው ከማነቃቃት ይልቅ፤ የሚስኪኖችን ጓዳ ጎድጓዳ እያነፈነፈና እንባ እያራጨ በሬዲዮ ወይም በቲቪ ለአደባባይ የሚያቀርብ የ“ልመና ሾው”፣ እንደ ትልቅ ስራ መታየት አለበት? የሰው ልጅ ትልቅነትን በማንኳሰስ፣ ሚስኪንነትን ማምለክ ይመስለኛል።…