ነፃ አስተያየት
· ሳንፈራረጅ በውይይት ችግሮቻችንን መፍታት አለብን· ጥያቄዎች ሳይወሳሰቡ በጊዜ መፈታት አለባቸው· ህዝብ መተንፈሻ ሲያጣ አደባባይ ይወጣል“ኢትዮጵያዊነት ላይ ስራ አልተሰራም”ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርሄ (የኢኮኖሚ ባለሙያ)ህገ መንግስቱ በሚፈቅደው መሰረት የህዝብ ድምፅ መሰማት አለበት፡፡ የህዝብ ድምፅ በሚሰማበት ጊዜ በተለይ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ሲፈልግ…
Read 6825 times
Published in
ነፃ አስተያየት
1- ለተቃውሞ አደባባይ በተወጣ ቁጥር ግጭቶችእየተከሰቱ፣የዜጎች ህይወት እንዳይጠፋና ንብረትእንዳይወድም ምን ይደረግ ይላሉ?ሀ) ህገ-መንግስቱን አክብሮ ማስከበር!ለ) የዳበረ የዲሞክራሲ ባህል ካላቸው አገራት ልምድመውሰድ!ሐ) ለሰዎች ህይወት ትልቅ ዋጋ መስጠት!መ) ተቃውሞውንም ምላሹንም ሰላማዊ ማድረግ!ሠ) ጥይት ከመተኮስ፤አስለቃሽ ጭስ መተኮስ!2- የጎንደር ነዋሪዎች ሰሞኑን ለ3 ቀናት ሰላማዊ…
Read 1229 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የመንግስት እና የገዢው ፓርቲ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ሁሉ ስለ ኪራይ ሰብሳቢነት፣ ትምክህትና ጠባብነት የስርዓቱ አደጋ መሆናቸውን ዘወትር አበክሮ ሲናገር ይሰማል፡፡ የመንግስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ነባር የፓርቲው አመራሮች፤ በተለያየ ጊዜ ይህን ችግር እያነሱ ይነግሩናል፡፡ በዚህ ጉዳይ ገና ከማለዳው (በ1992 ዓ.ም) ጀምሮ ሲብሰከሰኩ ቆይተዋል፡፡…
Read 4111 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ገዢው ፓርቲ ርዕዮተ-ዓለማዊና ፖለቲካዊ ክስረት ገጥሞታልዴሞክራሲያዊ ስርዓታችንን የሚታደገው ወጣቱ ትውልድ ነውጭፍን ጥላቻና ጭፍን ፍቅር የጥፋት መንገዶች ናቸውአበበ ተክለሃይማኖት (ሜጀር ጄኔራል) (ካለፈው የቀጠለ)ቀልጣፋ ማህበራዊ ለውጥና አለመረጋጋት ሃንቲንግተን (1983:05) እንደሚለው፤ ፈጣን ማሕበራዊ ለውጥና የአዳዲስ ቡድኖች ፖለቲካዊ ንቅናቄ ከፖለቲካ ተቋማት እድገት ዘገምተኛ መሆን…
Read 3903 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሌ/ጀነራል ፃድቃን ገ/ትንሳይ - በተለይ ለአዲስ አድማስበፀጥታ ኃይሎች ችግሮችን ለማስታገስ የሚደረገው ሙከራ ብዙ ርቀት አያስኬድምህዝቡ ውስጥ ያለው መሰረታዊ ጥያቄ፣አሁን ባለው አስተዳደር ያለመርካት ነውበሰላማዊ ሰልፍ የአንድ ሰው ህይወት እንኳ ማለፍ የለበትምወልቃይት በትግራይ ሥር እንዴት ተካለለች? ጀነራሉ ያብራራሉየቀድሞ የህወሓት ታጋይና የመከላከያ አዛዥ…
Read 13083 times
Published in
ነፃ አስተያየት
መንግስት፤ የኃይል እርምጃውን አቁሞ ህዝቡን ማወያየት አለበትኢህአዴግ የሚነሱ ቅራኔዎችን የመፍታት አቅሙ ተዳክሟልበግርግር የሚቀየር መንግስት ለዚህች አገር አይበጅምአመራር ደናሽ ሳይሆን ሁሉንም አስደናሽ ነው መሆን ያለበትበአገራችን የተከሰተው ፖለቲካዊ ቀውስ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰበት እንጂ እየተሻሻለ አልመጣም፡፡ ውጥረቱ እያየለ ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት አርብ…
Read 8329 times
Published in
ነፃ አስተያየት