ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ካለፈው የቀጠለ የደርግ መንግስት የ1966ቱ አብዮት መፈንዳት ለፊውዳል ስርዐተ ማህበር ማብቂያ መሆኑ ጥሩ ቢሆንም፤ በምትኩ የሀገሪቱ እጣ ፈንታ “ደርግ” በሚባል ስም በሚታወቁ የወታደር መኮንኖች እጅ ላይ ወደቀ። ከመጀመሪያዎቹ የደርግ ወታደራዊ መኮንኖች መካከል ለዘብተኛ፤ አስተዋይና የፖለቲካና የአስተዳደር እውቀት የነበራቸው የተወሰኑ መኮንኖች…
Rate this item
(1 Vote)
 የብቃት ቤተመቅደስ፣ የጥበብና የብርታት ድግስ ለመቋደስ እልፍ አእላፍ ሰዎች በሚታደሙበት የብቃት ቤተመቅደስ፣… በታላቁ ስታዲዬም፣ በችሎታ የመጠቁ ስፖርተኞች ልሕቀትን በሚያሳዩበት የእግርኳስ ሜዳ ላይ፣… አለመግባባት ሲፈጠር፣ መጎሻሸም ሲከሰት ብዙ ጊዜ አይታችኋል። እንደ ድሮ ላይሆን ይችላል። ዛሬ ዛሬ ኳስ ሜዳ ውስጥ የሚፈጠር አምባጓሮ…
Saturday, 06 January 2024 21:19

ጃዋር መሃመድ - ትናንት እና ዛሬ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ትንታጉ ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ኬንያ ናይሮቢ ተሻግሮ ከቀድሞው አወዛጋቢ አክቲቪስትና ፖለቲከኛ ጃዋር መሃመድ ጋር ያደረገውን ቃለመጠይቅ አርት ቲቪ አቅርቦልናል፡፡ ጋዜጠኛው በቃለ መጠይቁ እንደለፀው ሰሞኑን ያየነው ጃዋር ድሮ የምናውቀው አይደለም፤ ግንፍል ግንፍል የሚለው ጃዋር አልተገኘም፡፡ እንደ ጎረምሳ እምቡር እምቡር የሚለው ጃዋር…
Rate this item
(2 votes)
 የባሕር በር የማግኘት ጅምር፣ የኢትዮጵያ ታሪክን የሚያድስ ጥሩ መነሻ እርምጃ ሊሆን ይችላል። በትዕግሥትና በጥበብ ከተጓዝንበት፣ አገራችንን ከትርጉም የለሽ አጥፊ ግጭቶችና ጦርነቶች አላቅቀን፣ የሰላም ምድር ብቻ ሳትሆን ሕግናና ሥርዓትን እየገነባች የምትገሠግሥ፣ ሥራ ወዳድነትና ትጋት፣ የሥራ ፍሬና የንብረት ባለቤትነት የተከበረባት፣ እያደገችና እየበለጸገች…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዮጵያ የባሕር በር ያጣችው በጦርነት የተዳከመች ጊዜ ነው የባሕር በር እጦት ደግሞ ‹‹እርግማን›› ነው የባሕር በር የሌላቸው አገራት፣ ዕጥፍ ድርብ መከራ ያያሉ ብለናል። ግን በደፈናው ሳይሆን ነገሩን ዘርዝረን በመረጃ ልንጨብጠው ይገባል። ለዚህም፣ ከበርካታ ዓመታት ጥናቶችና ሪፖርቶች ውስጥ በጥንቃቄ ተለቅመውና ተነጥረው…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዮጵያን በስጋት ሊያዩ የሚችሉ አገራት፣ ብትፈርስ ከመመኘት አልፈው ሲዝቱም አይተናል። ምኞታቸውን አያውቁትምና ይቅር ይበላቸው።ኢትዮጵያ ብትበታተን እንደግልግል ሊቆጥሩት ቢልጉም እንኳ፣ ለአካባቢው አገሮች ሁሉ መከራ ያመጣል እንጂ ሰላም አይሰጣቸውም። የሱዳንና የሶማሊያ ትርምስ የአካባቢውን አገራት እንዴት እንደሚረብሽ ታይቶ የለ! በብዙ ዕጥፍ የምትበልጥ አገር…
Page 3 of 155