ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
አራት ሺህ ገደማ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች እርዳታ አግኝተዋል ሙሉ አህመድ ትባላለች፡፡ የ15 ዓመት ታዳጊ ናት፡፡ የት እንደተወለደች አታውቅም፡፡ ራሷን ያገኘችው አዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡ ከዚያም እንደ እናት ልጅ የምታያት ዘመዷ ቤት ውስጥ ነበር የምትኖረው፡፡ “ዘመዴ የምትሄድበት ሁሉ ይዛኝ ትሄድ ነበር፤…
Rate this item
(0 votes)
የፌዴራልና ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤቶች በሕፃናት ፍትህ አስተዳደር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ እናት፣ በበታች ፍ/ቤት አባትነትን ለማረጋገጥ በቂ ማስረጃ ባለማቅረቧ ፋይሉ ቢዘጋም በዚያው አልቀረም፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ዘረ - መል ምርመራ እንዲደረግ ለሕፃናት ፍትህ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ላከ፡፡ ማዕከሉ ምርመራውን ከማስደረጉ በፊት ተከራካሪ…
Rate this item
(2 votes)
በ30 ዓመት ጊዜ ውስጥ በሁለት የተለያዩ መንግሥታት የተቋቋሙ ሁለት የንግድ ማዕከላት ናቸው፡፡ ሁለቱም የተመሰረቱት በተመሳሳይ ምክንያት ነው፡፡ በደርግ ዘመን “ጣና ገበያ” ከመቋቋሙ በፊት በየቀበሌው የሕብረት ሱቆች ተከፍተው ነበር፡፡ የደርግ መንግሥት ስልጣን ላይ በወጣ ማግስት፣ በአነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ካፒታላቸው…
Rate this item
(2 votes)
“ፓርቲ በፍፁም ሊሳሳት አይችልም፤ እኔና አንተ እንጂ!”አርተር ኮስትለርክፍል ሶስትውድ አንባቢያን ባለፉት ሁለት ሳምንታት መጣጥፌ እየተማማርና እየተዝናናን ዛሬ ላይ ደረስን፡፡ ለዛሬ እስኪ ይሄን ጀባ ልበላችሁ፡፡ መልካም ንባብ፡፡ እናላችሁ በዚሁ የመረጃ ማሰባሰብ ወቅት ታዲያ በየመንደሩ መዞርና ሱፐርቫይዝ ማድረግ ግድ ነውና ከባልደረባዬ ጋር…
Rate this item
(3 votes)
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የህዝብ ተሳትፎ እና አደረጃጀት ሚኒስትር ዴኤታ እና የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽ/ቤት የህዝብና ውጭ ግንኙነት ዘርፍ ሃላፊ አቶ ደስታ ተስፋው፤ 23ኛው የግንቦት 20 በዓልን ጨምሮ በወቅታዊ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽ…
Rate this item
(6 votes)
በመቀሌና በባህርዳር ከተሞች ውስጥ ለሰማዕታት መታሰቢያ ተብለው ከቆሙት ሀውልቶች ስር ያሉትን ሙዚየሞች መጐብኘት የቻለ ሰው፣ የህወሓትም ሆነ የብአዴን (ኢህዴን) ታጋዮች፣ ገና በለጋ የወጣትነት እድሜያቸው ነፍጥ አንስተው፣ ፋኖ ተሰማራን እየዘመሩ፣ ለትጥቅ ትግል በረሀ እንዲወርዱ የተገደዱት፣ በወቅቱ በሀገሪቱ ውስጥ ተንሰራፍቶ በነበረው የዜጐች…