ነፃ አስተያየት
• የልብወለድ ድንቅ ውበትም፣ የሰናይና እኩይ፣ የቅዱስና የከይሲ ፍልሚያ አይደለም - የጀግኖች እንጂ። • ድንቅ ብቃት ያላቸው ተፎካካሪዎች፣… በየእርከኑ እየከበደ የሚሄድ ፈተና ውስጥ፣ በብርቱና በልሕቀት ሲወዳደሩ ለማየትና ለማሳየት የተቀረጸና የተቀናበረ ነው - ምርጥ የስፖርት ውድድር፣ ምርጥ የልብወለድ ታሪክ። • ከደካማ፣…
Read 11294 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የሰውን ብቃት የማክበር፣ እያንዳንዱን ሰው እንደየተግባሩ የማድነቅ ብሩህ የቅንነት መንፈስ አለው- የስፖርት ውድድር።ነገር ግን የብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካ ማቀጣጠያ፣ የዘረኝነትና የጭፍን እምነት ማራገቢያ፣ የጥላቻ መሳሪያም ያደርጉታል- ቀሽምና ክፉ ሰዎች።የስፖርት ውድድር፣ ላይ ላዩን ሲያዩት ከስፖርት ጋር የሚዛመድ ይመስላል። በመሰረታዊ ባሕርይና በዓላማ ግን፣…
Read 11087 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ተዓምራዊ ስራዎችና መዓተኛ ጥፋቶች የተተረኩባት አገር ናት። “ለማመን የሚከብዱ” ናቸው ታሪኮቿ። ግን ደግሞ ለበርካታ ሺ ዓመታት ገዝፎ የሚታይ ህልውናዋንና ታሪኳን፤ እንደ ዘላለማዊ የተፈጥሮ ሕግ፣ አምነው የሚቀበሉት እንጂ የሚጠራጠሩት አይደለም።አለቀላት፣ ጠወለገች። አፈር ሆነች፣ ጠፋች… የሚያስብሉ መዓቶች ይደራረቡባታል። ከውጭ በኩል ተዘምቶባታል። ከውስጥ…
Read 7929 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“የእነ አቶ ስብሐት ቡድን የተሳተላይት ስልክ፣ የጦር ሜዳ መገናኛ፣ ለጦሩ የሚያገለግል ነዳጅ ወዘተ ያገኘው፣ በእርዳታ ስም ከገቡ አካላት መሆኑ መዘንጋት የለበትም። ስለዚህም ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ፤ “እያስታጠቃችሁ አታፋጁን” ብሎ አስቀድሞ መጮህ ይገባል፡፡” መንግስት በግልጽና ጥርት ባለ ቋንቋ የእነ ስብሐት ነጋን ቡድን…
Read 13846 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ነባሩን አኗኗርና ያደጉበትን ባሕል ሸሽተው፣ ከነባሩ ሕግና ሥርዓት አምልጠው ከግብፅ ወጥተዋል - ሙሴና ተከታዮቹ። “ለውጥ” እያልን እንደዘበትና በዘፈቀደ ብዙ ጊዜ እናወራ የለ! ካወራን አይቀር፣ ክፉና ደጉን ለማገናዘብ፣ የሙሴ ትረካ ሳይጠቅመን አይቀርም። በእርግጥ፣ “ለውጥ” ማለት፣ የጠላነውን መቃወምና ማስወገድ ማለት ብቻ ይመስለናል-አብዛኞቻችን።…
Read 5936 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የመጋቢት 2010 ዓ.ም ለውጥ እንደባተ ሰሞን ነው፡፡ የትጥቅ ትግል ሲያካሂዱ ለዓመታት የዘለቁ የፖለቲካ ድርጅቶች መሳሪያቸውን አስቀምጠውና ሰላማዊ ትግል ለማድረግ ተስማምተው ወደ አገር ቤት የሚመለሱበት ጊዜ ነበር፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ለማ መገርሳና በወቅቱ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ…
Read 6736 times
Published in
ነፃ አስተያየት