ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
ታላቋ አገር አሜሪካ፣ ከሞባይል ስልክና ከኢንተርኔት ዘመን በፊትም፣ ከጥንት ከጥዋቱ፣ ‘የወከባ አገር ሆና ነው የተፈጠረችው’ ይሏታል። ወዳጆቿ፣ በእቅፏ ውስጥ ሆነው ያመሰግኗታል፣ ከሩቅ ሆነው ይመኟታል። ሥራ የበዛላት ወይስ ልፋት የበዛባት አገር? ‘ሥራ የበዛላት የተባረከች አገር ናት’ በማለት ያደንቋታል። the land of…
Rate this item
(1 Vote)
ይቺ ሀገራችን ብዙ ተብሎላታልም፤ ብዙ ተወርቶባታልም፤ ሀገሪቱ በቅኝ ያልተገዛች ብቸኛ ሀገር (ላይቤሪያን ጨምሮ) ከመሆኗ አኳያ የሚነገርላት ብዙ ጥሩና የሚገርሙ ነገሮች ያሉትን ያህል ከረሀብ፤ ከጦርነትና ከድህነት ጋር ተያይዞ ደግሞ ክብረ-ነክና አሳዛኝ የሆኑ ነገሮች ሲነገሩ እንሰማለን፡፡ እስቲ ከነዚህ ጉዳዮች ለአጠቃላይ ግንዛቤ ሁለቱን…
Tuesday, 12 September 2023 20:05

በአዲሱ ዓመት ለአገሬ የምመኘው!

Written by
Rate this item
(0 votes)
መመኘት አልተከለከለም አይደል? ጊዜው በትክክል ትዝ አይለኝም። ግን የአዲስ ዓመት በዓል ላይ እንደነበር አስታውሳለሁ። አንድ የኢቲቪ ጋዜጠኛ ለአንድ በሥራ ላይ ለነበረ የትራፊክ ፖሊስ ጥያቄ ያቀርብለታል። “የአዲሱ ዓመት ዕቅድህ ምንድነው?” የሚል። ትራፊክ ፖሊሱም ሲመልስ፤ “እኔ እንኳን የግል ዕቅድ የለኝም፤ መ/ቤቴ ዕቅድ…
Rate this item
(0 votes)
በገዢው ፓርቲ የተዘጋጀውን ጽሑፍ ነው። ጠቅላላ ሐሳቦችንና ወቅታዊ ጉዳዮችን በ35 ገጾች አቅርቧል። የማወያያ ሰነድ እንደሆነ በመጀመሪያው ገጽና በሽፋኑ ላይ ተገልጿል።ሁሉም የፓርቲው አመራሮችና አባላት እንዲነጋገሩበት ብቻ አይደለም። በመላ ሀገሪቱ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር “ውይይት ለማካሄድ የተዘጋጀ ሰነድ ነው” ይላል- (ገጽ 1…
Rate this item
(1 Vote)
 ዐዋቂዎችና ታዋቂ ሰዎች ለመረጡት? ዕጣ ለደረሰው? ሕዝብ ለጮኸለት? ወይስ በጦር ሜዳ?“ምን ዓይነትና ምን ያህል ሥልጣን ለምን አገልግሎት?” ብለን ካልጠየቅን ግን፣ የሥልጣን መወጣጫው ዕጣ ወይም ምርጫ ቢሆን ልዩነት የለውም።መጽሐፈ ሳሙኤል፣ የእስራኤል የመጀመሪያው ንጉሥ ማን እንደሆነ ይነግረናል። ሳኦል ይባላል። ለንግሥና እንዴት እንደተመረጠ…
Rate this item
(0 votes)
(ለአገራዊ ምክክር የማይቀርብ ሐሳብ እነሆ።)የምንወደው መንግሥት ሁልጊዜ ሥልጣን ይዞ በጎ ነገሮች እንደሚሰራ እናስባለን። ስራውን ብቻ እንዲያከናውን፣ አለስራው እንዳይገባ፣ የሥልጣን ገደቡን እንዳያልፍ… ብለን አንጨነቅም። መቆጣጠሪያ ትክክለኛ ሕግና ስርዓት ለማበጀት ለመገንባት አናስብበትም። የምንወደው በጎ መንግሥት ሥልጣን ከያዘ ሁሉም ነገር አማን ይሆናል የሚል…
Page 5 of 155