የግጥም ጥግ
እንደ ሐገር ባህል ልብስ~አምሮ እንደ ተሠፋያኖረን አስውቦ~ህብረ ቀለም ሰጥቶ~ፍቅር እምነት ተስፋእንደ ጉም ብን ብሎ~ሳናውቀው ከጠፋበየእምነት በዐሉ~አንድ ማዕድ ተቋድሰንበልተን ካደግንበት~ ፍቅር ተጎራርሰንነገር ሳይሆን እሳት~ ተጫጭረን ፍሙንየጉርብትናን ልክ~ የጎረቤት ጥቅሙንካጣጣምነበት ደጅ~ የአብሮ መኖር ጣዕሙንበሰልፍ የመረጥነው~ የጣልንበት ተስፋቤት መስጊድን ማፍረስ~እስኪደርስ ከከፋዝናብ ፀሀይ ንቀን~በሠልፍ…
Read 161 times
Published in
የግጥም ጥግ
ፍቅር ለቆሸሸውተስፋ ለሟሸሸውቀን በእድል ደመናሳይነጋ ለመሸውየሳቅን ውብ ኪነትሀዘን ላበላሸው...እንባ ወዴት ወዴትወዴት ነው ‘ሚሸሸው?ልብ ለጠበበው ልብ ለጨነቀውሳግ ለተጋለበው፣ እልህ ለታመቀውሕይወት ለመረረ፣ ቅስም ለደቀቀውከዐይኖች የሚፈልቀውፈልቆ የሚርቀው?እንባ አያሌው ሞኙን፣ ማነው ያታለለው?ልብህን ሽሽና፣ ነፃ ላውጣህ ያለውካይን አርያም ቁልቁል፣ ወዳፈር የጣለውበመራቅ መፍትሄ... በመራቅ ስርየት፥ ያለ…
Read 665 times
Published in
የግጥም ጥግ
(አልተቀየምኩሽም። ተመለሺ ቅሪ!ወደጀመርንበት ፊትሽን አዙሪይንጋልሽ በምልሰትልቤ ይቀድመኛልዱካው ይታየኛልእንድረስ- እንድረስ- እንድረስየተባባልንበት የዘላለም ዳርቻተሰዷል ለብቻወደኋላ አያይም- መብረር አያቆምምእንባ ሽቅብ ደፍቷልአልፋ እና ኦሜጋመቅረትሽን ሰምቷልእንዳይተናኮልሽየመሸው ትዝታ- ሸኝሻለሁ ባይኔለሁለታችንም እኛን ላስታውስ እኔልቤ ይቀድመኛልዱካው ይታየኛልዱካው የራሴ ነውእከተለዋለሁደርሼ ብይዘውአብረሽው እንደሌለሽእንዴት ነግረዋለሁሳይፈነዱ ገናየጸሐይ እንቡጦች- ወደሚበቅሉበትልቤ መንገድ ስቷል… ኮኮብ…
Read 470 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሳጣሽ ነው ውበትሽበተንጣለለው ዝርግ ሰማይ….በዙሪያ ከዋክብት ዶቃበዛፎች ጥቁር ጥላ ስር….ኢምንት ብርሀኗን ፈንጥቃየጎንዮሽ የሌብዮሽ…የታየች ጊዜ አጮልቃእንደውብ ኮረዳ ገላ…እንደምታሳይ ደረቷን ሰርቃእንደቆነጃጅት ዳሌ….እንደሚጠበቅ በምጥ ሲቃባየሁሽ አላየሁሽ ሙግት…አንገት ሸሽጋ ሰብቃሄደች ሲሏት ሽር-ብትን…በጉማጉም ተደብቃሳይጠግቧት የጠፋች ለታ…ለዓይን ሙሉ ሳትበቃተጠምተው ያጧት ቅፅበት ላይ…ያኔ ነው ውበቷ የጨረቃ።ተመስገን አፈወርቅ(ያገሬ…
Read 548 times
Published in
የግጥም ጥግ
እኔ ጋደም ስል፣ አንቺ ትነቂያለሽ፤ለኔ ፀሃይ ስትወጣ፣ በጨረቃ ብርሃን፤… በክዋክብት ደምቀሽ፣ አንቺ ታልሚያለሽ፤እስኪ ለጨረቃ፣ እስኪ ለፀሃይዋ፤……እስኪ ለክዋክብትባንቺ አማላጅነት፣ በእኔ አማላጅነት እንለምናቸው፤ክረምትና በጋ፣ መዐልትና ሌሊት…… ደቂቃና ሰዓት እንዳይለያዩአቸው፤ተቃቅፈው ተዛዝለው፣ አንድ ላይ ይምጡልን፤እኛም አንድ ላይ፣ አቃቅፈው አዛዝለው፤በፍቅር ሰረገላ፣ ወደ ሀሴት ህዋ…… ወደ…
Read 985 times
Published in
የግጥም ጥግ
“መጀመሪያ ቃል ነበር … ቃልም ስጋ ሆነ”ዮሐ. 1*14ከሕይወት ዑደት ቅጥ፣የዘፍጥረት የቃል- ንጥ፣ሀገር የማቆም፣ ሀገራዊ ቅምጥ…በፈጣሪኛ ሲሰላ፣ “ሰው” የመሆን ሰዋዊ ምጥ!“ልሳኑ” ነው መለዮው፣ ከእንሰሳት ሁሉ ተርታ፣ቋንቋው ነው መለያው፣ ከአውሬ መንጋ እንዲፈታ፤ዓለምን ሁሉ እንዲገዛ፣ ተፈጥሮን እንዲያስገብር፣በዓለም ላይ እንዲከብር፣ከፍጥረታት ሁሉ ልቆአእምሮው እጅግ መጥቆታላቅ…
Read 2377 times
Published in
የግጥም ጥግ