የግጥም ጥግ

Saturday, 20 June 2015 11:11

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ስለትወና)ትወና፤ የሌሎችን ሰብዕና የመውሰድና የራስህን ጥቂት ተመክሮ የማከል ጉዳይ ነው። ዣን ፖል ሳርተርተዋናይ ለመሆን ህንፃ መሆን አለብህ፡፡ ፖል ኒውማንትወና ስሜታዊነት አይደለም፤ ስሜትን በተሟላ መንገድ መግለፅ መቻል እንጂ፡፡ ቶማስ ሬይድሥነ ጥበብ እጃችን፣ ጭንቅላታችንና ልባችን እንደ አንድ ሆነው የሚጣመሩበት ነው፡፡ ጆን ሩስኪንትወና…
Saturday, 13 June 2015 14:51

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
የመፃፍ ጥበብ የምታምንበትን የማግኘት ጥበብ ነው፡፡ ጉስታቬ ግሎበርትለእኔ የመፃፍ ታላቁ እርካታ የሚፃፈው ጉዳይ አይደለም፤ ቃላቱ የሚፈጥሩት ውስጣዊ ሙዚቃ ነው፡፡ ትሩማን ካፖቴሃያሲ መገምገም የሚችለው ፀሐፊ የፃፈውን ሳይሆን እሱ ያነበበውን መፅሃፍ ብቻ ነው፡፡ ሚኞን ማክላውግህሊንመፃፍ ከዝምታ ጋር የሚደረግ ትግል ነው፡፡ ካርሎስ ፉንቴስፅሁፍ…
Saturday, 06 June 2015 14:21

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(10 votes)
ፍቅር የሚያንዘፈዝፍ ደስታ ነው፡፡ ካህሊል ጂብራንእግዚአብሄር የተሰበረ ልብ መጠገን ይችላል፡፡ ነገር ግን ስብርባሪዎቹን ሁሉ ማግኘት አለበት፡፡ ያልታወቀ ደራሲየትዳር ግብ ተመሳሳይ ነገር ማሰብ ሳይሆን አብሮ ማሰብ ነው፡፡ ሮበርት ሲ.ዶድስሚስት ጥሩ ባል ሲኖራት ፊቷ ላይ ያስታውቃል፡፡ ገተአባት ለልጆቹ ማድረግ የሚችለው ትልቁ ነገር…
Saturday, 30 May 2015 12:40

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(22 votes)
እልፍ ከሲታዎች ቀጥነው የሞገጉ “ሥጋችን የት ሄደ” ብለው ሲፈልጉ በየሸንተረሩ በየጥጋጥጉ አስሰው አስሰው በምድር በሰማይ አገኙት ቦርጭ ሆኖ አንድ ሰው ገላ ላይ፡፡ (“ኗሪ አልባ ጎጆዎች”፤ በዕውቀቱ ስዩም)
Monday, 25 May 2015 08:59

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
(ስለ ምርጫ)ሰዎች ፖለቲካን የሚጠሉበት አንዱ ምክንያት የፖለቲከኞች ዓላማ እውነት ላይ ያነጣጠረ ባለመሆኑ ነው፡፡ የእነሱ ዓላማ ምርጫና ሥልጣን ነው፡፡ ካል ቶማስእንግሊዞች ነፃ ነን ብለው ያስባሉ፡፡ ነፃ የሚሆኑት ግን በፓርላማ አባላት ምርጫ ወቅት ብቻ ነው፡፡ ዣን ዠኪውስ ሩሶይሄ አስደንጋጭ መረጃ ነው፡፡ ብዙ…
Saturday, 16 May 2015 11:06

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(11 votes)
ህክምና ህጋዊ ሚስቴ ናት፤ ስነፅሁፍ ውሽማዬ ናት፡፡ አንዳቸው ሲሰለቹኝ ከአንዳቸው ጋር ሌሊቱን አሳልፋለሁ፡፡አንቶን ቼኮቭ የሥነፅሁፍ ማሽቆልቆል የህዝብን ማሽቆልቆል ያመለክታል፡፡ ቮን ገተ ግጥም የሥነ ፅሑፍ ዘውድ ነው፡፡ ሶመርሴት ሟምባህልን ለማጥፋት መፃሕፍትን ማቃጠል የለብህም፡፡ ሰዎች መፃሕፍት እንዳያነቡ ማድረግ ብቻ በቂ ነው፡፡ ሬይ…
Page 10 of 21