የግጥም ጥግ
(ስለ ህንፃ)- ጥሩ ህንጻዎች ከጥሩ ሰዎች ይመነጫሉ፡፡ችግሮች ሁሉ በጥሩ ዲዛይን ይፈታሉ፡፡ስቲፈን ጋርዲነር- የሰዎች ሰብዕና እንደ ህንፃዎች ሁሉ የተለያዩገፅታዎች አሉት፤ አንዳንዶቹ ለዕይታአስደሳች ሲሆኑ አንዳንዶቹ አይደሉም፡፡ፍራንሶይስ ዲ ላ ሮቼፎካውልድ- በዓለም ላይ በርካታ የተበላሹ ህንፃዎች አሉ፤የተበላሹ ድንጋዮች ግን የሉም፡፡ሁግ ማክዲያርሚድ- ህንፃዎቼ ልጆቼ ማለት…
Read 2624 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ እግዚአብሔር)- እግዚአብሔር ህመማችንን የምንለካበትፅንሰ ሀሳብ ነው፡፡ጆን ሌኖን- እግዚአብሔር ረቂቅ ነው፤ ተንኮለኛ ግንአይደለም፡፡አልበርት አንስታይን- እግዚአብሔር ራሳቸውን የሚረዱ ሰዎችንይረዳል፡፡ቤንጃሚን ፍራንክሊን- ከእግዚአብሔር ጋር አወራለሁ፤ ሰማዩ ግንባዶ ነው፡፡ሲልቪያ ፕላዝ- በእግዚአብሔር አላምንም፤ ግን ይናፍቀኛል፡፡ጁሊያን ባርነስ- እያንዳንዱ ሰው በራሱ መንገድ ወደእግዚአብሔር ዘንድ ይምጣ፡፡ሔነሪ ዋርድ ቢቼር-…
Read 3022 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጊዜ ሆይ፤ከዘመን ኃፍረትሽ ሽሽት፣ ከል ኩታውንተከናንበሽየጠይቡን ሰው እድሜ ጥለት፤ በደሙ ላብእምባ ማሾ፣ በሚያጥበረብረውእልፍኝሽ ግዞት አውጆ እፎይ በሚል፣ የፍርደ ገምድልሽሰገነት፤አንድ እኔው ብቻ ማለትሽተማምነሽ...እጅ አልነሳ ያለሽን ሁሉ፣ በሚኮደኩድልሽሰንሰለት!እንደ እውነትማ ንትበት፣ እንደ በደለኛውንቅዘትቢበዛልሽ እንጂ ካቴናሀቅማ ገና...!!!2ጊዜ ሆይ፤እንዲህ እንደዛሬው፣ ሰው አቅሉ ሳይያዝበአማን ሳለ ገና፤የቤቱ…
Read 3142 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ እግር ኳስ)በእግር ኳስ ደስ የሚለው ነገር፣ ነገሮች በሰከንድ ውስጥ ሊቀየሩ ይችላሉ፡፡ ዲዲየር ድሮግባከእግር ኳስ ውጭ ህይወቴ ከንቱ ነው፡፡ ክርስቲያኖ ሮናልዶራሴን እንደ እግር ኳስ ተጫዋች ብቻ አልመለከትም፤ እንደ አዝናኝና ተምሳሌት እንጂ። ካም ኒውተንለነገሩ እግር ኳስ ጨዋታ ነው ወይስ ሃይማኖት?ጆሴ ሞሪኖየእግር…
Read 2904 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ማስታወቂያ)የማስታወቂያ ኤጀንሲ 85% ማደናገርና 15% ኮሚሽን ነው፡፡ ፍሬድ አለን ሸማቾችን እንዲገዙ ወይም እንዳይገዙ የሚወስነው የማስታወቂያህ ይዘት እንጂ ቅርጽ አይደለም፡፡ ዴቪድ ኦጊልቪ ፊል ናይት እባላለሁ፡፡ በማስታወቂያ አላምንም፡፡ ፊል ናይት መጽሔት ሰዎች ማስታወቂያ እንዲያነቡ የመገፋፊያ መሳሪያ ነው፡፡ ጄምስ ኮሊንስ ማስታወቂያ የንግድ…
Read 2132 times
Published in
የግጥም ጥግ
• ጥያቄ የሚጠይቁ ሰዎች አያስፈሩኝም፡፡ እኔንየሚያስፈሩኝ መልስ ለመስጠት አሻፈረንየሚሉት ናቸው፡፡ጃሶን ባቼታ- ዓለም አገሬ ናት፤ የሰው ልጆች በሙሉ ወንድሞቼናቸው፤ በጎ መስራት ሃይማኖቴ ነው፡፡ቶማስ ፓይኔ- የልጆቼን አይስክሬም 38 በመቶ እየበላሁባቸውስለግብር ምንነት አስተምሬአቸዋለሁ፡፡ኮናን ኦ’ብሪን- የጣልያን ምግብ የመብላት ችግሩ ከአምስትወይም ከስድስት ቀን በኋላ እንደገና…
Read 2705 times
Published in
የግጥም ጥግ