የግጥም ጥግ
(ዝነኞች በመሞቻቸው ሰዓት የተናገሩት)· ‹‹የመጨረሻ ቃል የሚያስፈልገው በህይወት ሳሉ በቅጡ ሳይናገሩ ለቀሩ ጅሎች ነው፡፡›› ካርል ማርክስ (ፈላስፋ) · ‹‹ከሸክላ የተገነባች ሮም አገኘሁ፤ እምነበረዷን ሮምን ትቼላችሁ እሄዳለሁ፡፡›› አጉስተስ ቄሳር (የመጀመሪያው የሮማ ንጉስ፣ ለህዝቡ የተናገረው)· ‹‹ለመሞት ቅንጣት ታህል አልፈራሁም።›› ቦብ ማርሊ (ሙዚቀኛ)…
Read 2296 times
Published in
የግጥም ጥግ
የአዲስ አድማስ ጋዜጣ መስራችየአቶ አሰፋ ጎሳዬ ገዳ የ12ኛ ዓመት መታሰቢያ ታህሳስ6 ቀን 2009 ዓ.ም በቅዱስ ካቴድራል አማኑኤልቤተክርስቲያን በፀሎት ታስቦ ውሏል፡፡አሴዋ ሁሌም እናስብሃለን ቤተሰቦችህአንድ ደርዘን ዕድሜአሴ!ከቶም አንድ ደርዘን ዕድሜ፣ አለፈና ዘመን ሆነአዋቂውን እያከሳ፣ ድንቁርና እያደነደነየነበረው እንዳለ አለእንደ አፋር ጫማ ፊት ኋላውን፣…
Read 5086 times
Published in
የግጥም ጥግ
· አንድ ላይ መሆን የቱንም ያህል አስቸጋሪ ቢሆን ግዴለኝም፤ ለብቻ ከመሆን በላይ የከፋ ነገር የለም፡፡ ጆሴፊኔ አንጄሊኒ· የትም ብሄድ ልዩነት የለውም፤ ሁልጊዜ ወዳንተ መመለሺያ መንገዱን አውቀዋለሁ፡፡ አንተ አቅጣጫ ማመላከቺያ ኮከቤ ነህ፡፡ ዲያና ፒተርፍሬዩንድ· “እወድሻለሁ” - የሁሉም ነገር መጀመሪያና መጨረሻ ይኸው…
Read 5754 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ንባብ)ጥቂት ገንዘብ ሳገኝ መፃህፍት እገዛለሁ፡፡ ከተረፈኝ ምግብና ልብሶች እገዛለሁ፡፡ ኢራስመስ መፅሃፍ በእጃችሁ የያዛችሁት ህልም ነው፡፡ ኔይል ጌይማን ከፀሃፊው ጋር ለግማሽ ሰዓት የማውራት ዕድል ባገኝ፣ መፅሃፉን ጨርሶ አላነብም ነበር። ውድሮው ዊልሰን ህይወትን እንደ ጥሩ መፅሃፍ ነው የማስበው። የበለጠ ዘልቃችሁ በገባችሁ…
Read 2090 times
Published in
የግጥም ጥግ
በህብር፣ በደቦ፣ ባንድ ተደጉሶከተመሰረተ ከቆመ ምሰሶጥራናው ተጥሎ ከዞረ ማቶቱጠብቆ ከታሰረ ከላይ ጉልላቱአንድም የሳር ክዳን ሰበዝ ካልመዘዙማገር ከማገሩ፣ ዙሪያ ካጠበቁ፣ አብረው፣ ከተጓዙበፍቅር ከዋሉ በፍቅር ካደሩባንድ እጅ ከበሉ ባንድ ከዘመሩዳስ፣ ድንኳን ተጥሎ «በእልልታ» ታጅቦጉተና ተነቅሶ፣ ጃኖ ተደርቦ፣ ብሎ «ሎጋው ሽቦ»ሀገር ይሞሸራል!!!ሀገርም ይዳራል!!!ሀገርም…
Read 2605 times
Published in
የግጥም ጥግ
ስለ ጦርነት• ሁለቱ እጅግ ኃያል ጦረኞች፡- ትዕግስትና ጊዜናቸው፡፡ሊዮ ቶልስቶይ• ከአንድ ጠላት ጋር በተደጋጋሚ መዋጋትየለብህም፤ አለበለዚያ የውጊያ ጥበብህንበሙሉ ታስተምረዋለህ፡፡ናፖሊዮን ቦናፓርቴ• በጦርነት የሚገደሉት በህይወት ያሉት ብቻአይደሉም፡፡አይሳክ አሲሞቭ• ጦርነት የውድመት ሳይንስ ነው፡፡ጆን አቦት• ሽማግሌዎቹ ጦርነት ያውጃሉ፡፡ የሚዋጉትናየሚሞቱት ግን ወጣቶቹ ናቸው፡፡ኸርበርት ሁቨር• ጦርነትን የሚጀምሩት…
Read 4275 times
Published in
የግጥም ጥግ