የግጥም ጥግ
ነ.መመቼም ጥም አይቆርጥም የመስከረም ግጥም!ውብ ዐይን የሌላችሁ ውብ ዐይን እዩ በቃተማምነን ተምረን እንድንበቃቃሁሉንም እንድንሆን በሁሉም ደቂቃእንሸነፍ ዛሬ ለነገ እንድንበቃማን ወልዳ ታቃለች ተኝታ ሳትነቃ!የመስከረም ግጥምመቼም ጥም አይቆርጥምይኸው ነው ጉልበቱ ተኝቶ ሲያስታምም!እየነቃ ሲልምእየተኛ ሲፍምጮሆ ጮሆ ሲያልቅ፣ዝም ይላል ዘላለም! ጮሆ ጮሆ ሲልቅ ይላል…
Read 4146 times
Published in
የግጥም ጥግ
አየሁ ብሔራዊን ደረጃ ላይ ቆሜ ክፉ ማየት ከፋ፣ ጠናብኝ ህመሜ!ዋ ፍቄ!ሳጥንህ በሳንሳበሸክም ሲነሳተፋጥጬህ በደንኩ፣ በህይወት አበሳ!ይኸው ጉዴን አየሁ፣ ስንት ዘመን ኖሬ የግዴን ከዕውነት ጋር የፊጥኝ ታሥሬ፡፡ ተብረከረከብኝ፣ መቆም እንኳ እንቢ አለኝ፤ “ቶርች” የለመደ እግሬ!ፍቄ ምን በደልኩህ? ምን አረኩህ ፍቄ?ብቻህን ብቻዬን፣…
Read 4026 times
Published in
የግጥም ጥግ
ዶ/ር ዘላለም እሸቴፈጣሪ የሰጣት ለኢትዮጵያ ምድርስጦታ አድርጎ ታሪክ የሚቀይርለያዘን አባዜ ጥላቻን የሚያሽርመድሃኒት ተገኘ ስብዕናው ፍቅርእንደ ንጋት ብርሃን ጨለማውን ገፎ፥ስጋትን አምክኖ ሁሉን በአንድ አቅፎ፤ራዕዩን ሰንቆ አዋላጅነቱን፥ደረሰ ያገር ልጅ ሊሆንልን ፍቱን።ሙጥኝ የሚል መዥገር ነው ብሎ መገመት፥እንዴት ይታሰባል ለስልጣን የሚሞት፥አባት መሆን ሲችል ለኢትዮጵያ…
Read 4340 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሴትነት ምንድን ነዉ;ብለህ የሰጠሀኝ ከባድ የቤት ስራመልሱ እኔንም ከብዶኝ ቃላት እመርጣለሁሀሳብ አወጣለሁ ሀሳብ አደራለዉሴትነት ምንድን ነዉ;ሲመስለኝበሴትነት ጥልቅ ዉስጥ እጅግ የተለየ ሁለትአለም አለእሷከሁለቱ መካከል ከድንበሩ ስፍራለሁለት ተወጥራ የምትኖርበትከሁለት የደቀለ ሶስተኛ አለም አላት::ሌላ እንዴት ነበረ ሴትነት ትርጉሙ;ሴትነት መንፈስ ነዉ፡፡ልክ ... እርኩስ ደግ…
Read 6185 times
Published in
የግጥም ጥግ
የአንዳንድ ቀን ግጥሞችመዓዛአንዳንዴመክተቢያ ቀለሙን በጅ ባልያዙበትማስፈሪያ ወረቀት በማይገኝበትጭው ያለ በረሀቀን እየጠበቁ በዉልብታ መጥተውዉብ ሆነው ለመግጠም በሀሳብ ተፀንሰውሳይደምቁ ሳይሰፍሩመልሰው ላይመጡ ቀልጠው የሚቀሩበጅ ያልተጨበጡ ያልታዩ ያልጠሩብቻ … ቀልብ የሚያሸፍቱየሚያቁነጠንጡስሜት የሚያነጥሩየአንዳንድ ቀን ግጥሞችየምናብ ስንኞች፡፡
Read 3292 times
Published in
የግጥም ጥግ
እንደ መግቢያ ነቢይ መኮንንምነው ዛሬ እንባዬ፣ ለሰው ሳይታይ ይወርዳል ምነው ዛሬስ ልቅሶዬ ሰው - አይሰማው - ሙሾ ሆኗል ምን ታላቅ ሰው ሙቶብኝ ነውእንዲህ ድምፄ ድምፁን ያጣው?ዋ! ጋሽ አብይ!ጋሽ አብይኮ ሰው ነበር፣ ከሰውም ሰው የቅን ማማየረቂቅ ተምሳሌት በላይ፣ ዕፁብ ምስል የነብስ…
Read 3243 times
Published in
የግጥም ጥግ