የግጥም ጥግ
ማዘዝ ቁልቁለቱ‹‹… ብረር ስልህ ብረርስበር ስልህ ስበርተኩስ ስልህ ተኩስግደል ስልህ ግደልለሙሴ የተሰጠሁአሮን የተረከኝየኦሪት ሕግ ነኝሀዲስ የማያውቀኝ?(ለአንዳንድ አለቆች)ከፈለቀ አበበ ‹‹ብርሃን እና ጥላ››* * * * * *ሀገርህ ናት በቃ!ይቺው እናት ኢትዮጵያ… ሀገርህ ናት በቃ!በዚህች ንፍቀ ክበብ፤ አይምሽ እንጂ መሽቶ፣ማታው ከጠረቃየነቃም አይተኛ…
Read 1599 times
Published in
የግጥም ጥግ
ቤት ቤት የለህም ወይ ብለው ይጠይቁኛል አገር የሌለው ቤት ምን ያደርግልኛል? 2010 ውጊያ እግዝአብሔር አሸነፈ ሦስት ሆኖ ገብቶ ሰይጣን ግን ድል ሆነ ብቻውን ተዋግቶ 2011 ሰኔ ዳዊት ጸጋዬ
Read 1840 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ሪፎርም) ኢኮኖሚ የሁሉም ነገር መጀመሪያና መጨረሻ ነው፡፡ ጠንካራ ኢኮኖሚ ከሌለህ፣ ስኬታማ የትምህርት ማሻሻያም ይሁን ሌላ ማሻሻያ ሊኖርህ አይችልም፡፡ ዴቪድ ካሜሩን ሪፎርም፤ የቻይና ሁለተኛ አብዮት ነው፡፡ ዴንግ ዚያኦፒንግአዕምሮህን ክፍት ሳታደርግ ህብረተሰብን ወይም ተቋማትን ማሻሻል (መለወጥ) አትችልም፡፡ በሻር አል - አሳድሃይማኖት…
Read 1733 times
Published in
የግጥም ጥግ
አስመሳይነትእግዜር ደብረነው ብቻውን ለመደክፋታችን ገፍቶት ጥሎን ተሰደደ፤ግዕዝ ከሚናገር ተንኮለኛ ሰይጣንጋብቻ ፈጽመን ሰው ልንገድል ወጣንለአክ-ቲቪ - ስቶቻችንአዳም በጥፋቱ ቡትቶም አጣና ገላው ርቃን ቀረወፍና አራዊቱ በአዳም ብልት ሣቁ አዳምምአፈረ፣እኔን የገረመኝ የአራዊቱ ደስታእርቃን ብልት ይዘው በአዳም ላይ ጨዋታበገሃነም ስር መጽደቅ(ዘላለም ገበየሁ)
Read 1763 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጸሎት- ለኢትዮጵያ ግዛው ለገሠ አንተ የሰማየ-ሰማያት ምጥቀት፣የእልቆ-ቢሱ ጠፈር ባለቤት፣የድቅድቁ ጨለማ ውበት፤አንተ የፀሐየ-ፀሐያት ፈጣሪው፣የከዋክብት ብርሃን አፍላቂው፣የህይወት ዑደት ዘዋሪው፤አቤቱ ፈጣሪ ሆይ - ሕዝብህን አሁን አድን፣አቤቱ ፈጣሪ ሆይ - ልመናችንን ስማን፣የኋሊት መመልከትን - ተጠማዞ ማየትን፣እንደ’ለት ግብር ወስደን - ብዙ ዘመናት ኖርን::ግና አንገትም ደከመና…
Read 1942 times
Published in
የግጥም ጥግ
የሙሴ ጭንቀቱ ህዝበ እስራኤልን ነፃ እንዲያወጣ እግዜር ሲመርጠውየፈርኦን ክንድ አይደለም ሙሴን ያስጨነቀው፤ እንቢ ይላል ብሎ ህዝቡን ነው የፈራው፡፡ በጨለማ ሰርቶ በቀን ለሚተኛ ብርሃን ፅልመት ነው የፍርሃት መገኛ፤ በመጨቆን ህይወት መብቱን ለማያውቀው ምዕራብ ተቀምጦ ምስራቅ ለሚመስለው ወደ ምስራቅ መሄድ፣ ወደ ምዕራብ…
Read 1994 times
Published in
የግጥም ጥግ