የግጥም ጥግ
(ስለ ችሮታ)• የድሆችን ህይወት ካላሻሻልክ ችሮታ አደረግህአይባልም፡፡ማኖጅ ብሃርጋቫ• ዓለም የምትፈልገው ችሮታ ሳይሆን ፍትህነው።ሜሪ ዎልስቶንክራፍት• ፍትህ የበለጠ የሰፈነበት ህብረተሰብ ብዙ ችሮታአይፈልግም፡፡ራልፍ ናዴር• ችሮታ፤ የእምነትና የተስፋ ውጪያዊ መገለጫሊሆን ይችላል፡፡ጆሴፍ ቢ ዊርዝሊን• እውነተኛ ችሮታ፤ ምንም ማካካሺያ ሳያስቡሌሎችን የመጥቀም ጥልቅ ፍላጐት ነው፡፡ኢማኑኤል ስዊዲንቦርግ• የሰዎች…
Read 2676 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ትምህርት) ትምህርት ቤት የሚከፍት ሰው የወህኒ ቤትን በር ይዘጋል፡፡ ቪክቶር ሁጐ ዕውቀት፤ ልዩነት የመፍጠር ዕድል ያመጣላችኋል፡፡ ክሌር ፉጂን ጥበብ (ዕውቀት) በዕድሜ አይመጣም፤ በትምህርትና በመማር እንጂ፡፡ አንቶን ቼኾቭ የተማርኩትን ሁሉ የተማርኩት ከመፃሕፍት ነው፡፡ አብርሃም ሊንከን ትምህርት ውድ ከመሰላችሁ ድንቁርናን ሞክሩት፡፡…
Read 2840 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ አርትኦት)ህይወቴ አርትኦት (editing) ይፈልጋል፡፡ ምርት ሳህልአርትኦት ያስጠላኛል፡፡ መፃፍ ደስ ይለኛል፤ ፅሁፌን መላልሶ ማንበብ፣ መከለስ ግን አልወድም፡፡ ባሪ ሃናህ አርትኦት እወዳለሁ፡፡ ከፊልም ስራ የምወደው አንዱ ክፍል ነው፡፡ ስቲቨን ስፒልበርግ አርትኦት ለብቻ የሚሰሩት ዓይነት ሥራ ነው፡፡ ጆ ዳንቴ ከምፅፋቸው እያንዳንዱ አራት…
Read 3437 times
Published in
የግጥም ጥግ
አበባ አዙሬ አዙሬዘመን በዘመን ቀይሬትላንትን በዛሬ አስሬነገን ሰርቼ ተሻግሬየአበባ እድሜዬን አብስዬይኸው አብቅቼው ለፍሬፍላቴን በስክነት ሽሬለሰው ከሰው በሰው ውዬእኔኑ ከኔው ፈጥሬ!የእድሜ እንቁጣጣሽቅጥልጥል ችቦ አበራለሁ ዛሬ!ዘመን ተቀየረ እላለሁእኔ ራሴ ተቀይሬ!ይህ ነው የለውጥ ነውጤ፣ የለሆሳሴ ዝማሬደሞ ለላመት ልፈትል፣ የልደቴን ነጭ ሸማነፍሴ እንዳታድር ከርማበውሃ…
Read 2621 times
Published in
የግጥም ጥግ
የዕንቁጣጣሽ አበባ! -ነ.መ.አንዳንድ ህፃን ዕድሏ፣ ያስታውቃል ከብቅሏአበቅቴዋ አይስትም ውሉን ለእንቁጣጣሽ ልትወለድ፣ ተፅፏል ቃሉ ቀድሞውን!በአበባ ወር የመጣች፣ የዕንቁጣጣሽ አበባትስቃለች ታለቅሳለች - ፣ የዕድሏን ያህል ለዕማማ! የዕድሏን ያህል ለአባባ!!እንኳን መጣሽ አንች አበባ፣ እንኳን መጣሽ አንች ወለባ!የጎመንም፣ የገንፎሽም፤ ምንቸቱ አንቺው ቤት ይግባ!!(ለኪዳኔና ለጤና…
Read 3172 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ግጥም)- ግጥም በደስታ ተጀምሮ በጥበብይቋጫል፡፡ሮበርት ፍሮስት- ማንኛውም ጤነኛ ሰው ያለ ምግብለሁለት ቀ ናት ሊ ቆይ ይ ችላል፡፡ ያ ለግጥም ግን አይሞከርም፡፡ቻርለስ ባውድሌይር- ለእኔም ለራሴ የማይገቡኝ ጥቂትግጥሞችን ፅፌአለሁ፡፡ካርል ሳንድበርግ- ሙዚቃን መተርጎም እንደማይቻልሁሉ፣ ግጥምንም መተርጎምአይቻልም፡፡ቮልቴር- ለእኔ ግጥም ዓላማ ሆኖ አያውቅም፤ፍቅር እንጂ፡፡ኤድጋር…
Read 6081 times
Published in
የግጥም ጥግ